Get Mystery Box with random crypto!

50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስት | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በእስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ፡፡ ለተከሳሾች የተፈቀደላቸውን ዋስትና የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ሲሆን÷ተከሳሾችም 1ኛ አማኑኤል ግርማ፣2ኛ አብዶ መላኩ እና 3ኛ ደጋጋ ፈቀደ ናቸው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…

https://www.fanabc.com/archives/218500