Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡

12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡

ሀትሪኩም እስካሁን ባለው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር የመጀመሪያው በመሆን ተመዝግቧል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/218516