Get Mystery Box with random crypto!

ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 201 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ በንግግራቸው ኬንያ ይህን የወሰነችው ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ በማለም መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/218788