Get Mystery Box with random crypto!

ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ አዲስ አበባ፣ ጥ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና መሰጠት ጀመረ። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንደሚቆይ ኢዜአ ዘግቧል። በስልጠና ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የአፍሪካ አመራር ልህቀት…

https://www.fanabc.com/archives/218795