Get Mystery Box with random crypto!

በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ገለፀ፡፡ በወረዳው ኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 25 አባዎራዎችና 175 የቤተሰብ አባላት ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው…

https://www.fanabc.com/archives/218800