Get Mystery Box with random crypto!

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ መኪናዎች እና ሌሎች ቁሶችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር እና የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡትን ምርጥ ተሞክሮዎች በላቀ ደረጃ ለማስቀጠልና የግብርና…

https://www.fanabc.com/archives/218810