Get Mystery Box with random crypto!

የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በ8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በ8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በአራት ክልሎች በሚገኙ 8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የካንሰር ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ የሳተላይት ክሊኒኮችን ማደረጀት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ የዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮች፣ የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት፣ ባለድርሻ አካላት፣ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም የክልል…

https://www.fanabc.com/archives/218815