Get Mystery Box with random crypto!

ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ ሜዳ የሚገባ ሲሆን ማንቼስተር ዩናትድ ባንፃሩ የደርቢ ክብሩን ለማስጠበቅ እና ካለበት የውጤት ቀውስ ለማገገም ወደ…

https://www.fanabc.com/archives/218781