Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ማስታወቂያ

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት እና በሲቢኢ ብር
በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን፣ የሲቢኢ ብር አገልግሎት መጠቀም ካልጀመሩ ደግሞ

• ወደ *847# በመደወል፣ ወይም
• የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ተመዝግበው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ነጻ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ።

የሲቢኢ ብር መተግበሪን ለማውረድ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787