Get Mystery Box with random crypto!

የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ በኋላ ከታወጁ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙት ውስጥ የሩዝ ልማት ቀዳሚ…

https://www.fanabc.com/archives/218778