Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 184.44K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-10-16 18:24:47
የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት ለቻይና አፍሪካ እና ለደቡብ-ደቡብ ትብብር ገንቢ ቅርጽ አስቀምጧል – ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

https://www.fanabc.com/archives/216852
13.3K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-16 17:27:25
አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና ሌሎች የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡

በጉብኝቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ ልማትና ቤቶች ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አህመድ መሀመድ (ዶ/ር)፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/216851
13.3K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 21:07:26
ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ

https://www.fanabc.com/archives/216444
12.9K views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 18:34:17
ከአንዲት እናት 11 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ65 ዓመት ዕድሜ ካላቸው እናት 11 ኪሎግራም የሚመዝን ዕጢ በተሳካ ቀዶ ህክምና መውጣቱን ሆስፒታሉ አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ዶክተር ወንድማገኝ ሲሳይ÷ አዛውንቷ ለአምስት ዓመታት ህክምና ሲከታተሉ መቆየታቸውን ተናግረው ከአንድ ወር በፊት በምርመራ ተረጋግጦ ዛሬ…

https://www.fanabc.com/archives/216431
15.9K viewsedited  15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 18:16:32
የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክና ከአይኤምኤፍ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ማራኬሽ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ እና ከአለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያየ። ልዑኩ በሞሮኮ ማራኬሽ በሚካሄደው የዓለም ባንክ ግሩፕ አይኤምኤፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ይሳተፋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ባካሄደው ውይይት ላይ የብሔራዊ ባንክ…

https://www.fanabc.com/archives/216428
15.0K viewsedited  15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 16:56:41
እኩይ አላማቸውን ባልተገባ መንገድ ለመፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑካን ቡድን በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል። ልዑካኑ በጉብኝታቸው÷ በከተማዋ በመንግስት የተሰሩ የሕዝብ መናፈሻ ቦታዎችንና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ ÷ የባህር ዳር ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን በጉብኝቱ ወቅት…

https://www.fanabc.com/archives/216403
15.4K viewsedited  13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 12:57:52
የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚከበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ቀኑ “የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ሃሳብ ለ16ኛ ጊዜ ነው የሚከበረው፡፡ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በዋጀ መልኩ ከሰንደቅ ዓላማ መርሆች ጋር ተገናዝቦና ሀገራዊ ሪፎርሙን በሚያስቀጥሉ…

https://www.fanabc.com/archives/216364
17.7K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 11:36:09
ሚኒስቴሩ ለውጪ ገበያ ከሚቀርቡ ማዕድናት 500 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በማዕድን ዘርፍ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መታቀዱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊየን ማቲዎስ÷ እቅዱን ለማሳካት በዘርፉ ከተሰማሩ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት እየተሰራ እንደሚገኝ አንስተዋል፡፡ በተለይም የኩባንያዎችን የማልማት አቅም ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚደረግ ጠቁመው÷ የኢንዱስትሪ ማዕድናትን ጨምሮ በወጪ ንግዱ ላይ…

https://www.fanabc.com/archives/216354
16.7K viewsedited  08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 11:02:29
ኮሚሽኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተወካዮችን ማስመረጥ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተወካዮችን የማስመረጥ ስራ ተጀምሯል። የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገ/መድን÷ በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተሳታፊዎችን የማስመረጥ ስራ በየዞኑ የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል ብለዋል፡፡ በአሶሳ ዞን እና በከተማ አስተዳደሩ ስር…

https://www.fanabc.com/archives/216335
15.7K viewsedited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 10:55:04
የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና ተመድ የውስጥ ተፈናቃዮችን ማቋቋም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ጸሃፊ የሀገር ውስጥ መፈናቀል ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተባባሰ ከሚገኘውና በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከሚከሰተው የውስጥ ተፈናቃዮች አያያዝ፣ ዘላቂ መፍትሄዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የውስጥ…

https://www.fanabc.com/archives/216331
14.5K viewsedited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ