Get Mystery Box with random crypto!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ አዲስ አበባ፣ ሚያዝ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሣይንስ ሙዝየም የተከፈተውን የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎብኝተዋል፡፡

ምክትል ጠቀላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይው በተለያዩ ዘርፎች ትላልቅ ኃሳቦች፣ ትልሞች፣ ዲዛይኖች፣ ሞዴሎች፣ የምርት ሙከራዎችእንዲሁም ምርቶች የታዩበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ይህም ሀገራችን በሁሉም ዘርፎች ቀዳሚ ለመሆን ትክክለኛ መንገድ ላይ ስለ መሆኗ ማሳያነው ብለዋል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/242962