Get Mystery Box with random crypto!

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ አዲስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ባለማሳረፉ በእስያ ሀገራት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ፡፡ ዓለም ዓቀፉ የነዳጅ ዋጋ ተመን አውጭ የሆነው ብረንት ኦይል እንዳስታወቀው÷ የነዳጅ ዋጋ ከወትሮው የዋጋ መቀዛቀዝ ያሳየ ሲሆን አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት እስከ 90 ዶላር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ባለፉት…

https://www.fanabc.com/archives/242418