Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 183.29K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-15 10:45:37
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የምክክር ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የሃይማኖት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የአፍሪካና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል። በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ሠላምና ልማትን ማረጋገጥ፣ ሰብዓዊ ክብርን መጠበቅ፣ አካባቢን መጠበቅ፣ የጥላቻ ንግግርንና መጤ ጠልነትን በጋራ መከላከል የሚያስችል ምክክር…

https://www.fanabc.com/archives/242401
13.3K viewsedited  07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 21:20:33
ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።

ዛሬ ምሽት 1፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ በ30ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ጎል ባህር ከተማ ሲመራ ቢቆይም፤ በጭማሪ ሰዓት 90+5' ላይ አማኑኤል ኤርቦ ባስቆጠራት ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።

ቀን 10፡00 ላይ የተካሄደው የፋሲል ከነማ እና የሀምበሪቾ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ መረጃ አመልክቷል።
14.8K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 21:02:36
የለውጡ ዓመታት በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ ስድስት ዓመታት በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ተግባራትን በማስመልከት ከሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩም አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ፤ ሀገራዊ ለውጡ የፖለቲካ ባህልን የቀየረ፣ የዲፕሎማሲ ጥረትና…

https://www.fanabc.com/archives/242243
13.2K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 20:26:52

12.8K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 12:50:23
ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ ቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ አቅርበዋል። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየትና በኢትዮጵያ ምን አይነት ስራ እየተሰራ ነው የሚለውን ለማሳየት ሮቦቷ ለእይታ እንደቀረበች ተገልጿል፡፡ እንዲሁም ታዳጊ ልጆች ዘርፉ ምን ላይ…

https://www.fanabc.com/archives/242013
12.6K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 09:19:06
የዒድ አል-ፈጥር በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በምስል:-
ምንጭ - ኢዜአ
13.3K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 16:32:46
ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን ጠቁሟል፡፡ ደቡብ ኮሪያ የሰሜን ኮሪያን እንቅስቃሴ በሚገባ ለመቆጣጠር እስከ ፈረንጆቹ 2025 አምስት የስለላ ሳተላይቶችን ለማምጥቅ በያዘችው…

https://www.fanabc.com/archives/241798
13.3K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 15:05:11
የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ጥሪ አቀረቡ። በህንድ ሙምባይ ከተማ የእስያ አፍሪካ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው ስድስተኛው ዓለም አቀፍ የንግድ አመራሮች ፎረም ተካሂዷል፡፡ አምባሳደሩ በፎረሙ ላይ እንደገለጹት÷ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የግብርና፣ የማምረቻ፣ የማዕድን፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ…

https://www.fanabc.com/archives/241789
14.0K viewsedited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 12:57:31
መሬት እናሰጣለን በሚል ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የመዲናዋ የቀድሞ ሠራተኞች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ሠራተኞች በ6 እና 13 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ። ተከሳሾቹም የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የግንባታ…

https://www.fanabc.com/archives/241775
14.7K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 12:46:04
በቄለም ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ዳሌሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ4 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት በወረዳው ከባድ ጭነት ተሸከርካሪ (ሲኖትራክ) ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ሰርቪስ) ጋር በመጋጨቱ ነው፡፡ በአደጋው ሁለት የዩኒቨርሲቲው መምህራን እና የሰራተኞች ማመላለሻ አሽከርካሪው ሕይወት አልፏል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/241772
13.1K viewsedited  09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ