Get Mystery Box with random crypto!

የለውጡ ዓመታት በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – አምባሳደር ታዬ አ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የለውጡ ዓመታት በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ ስድስት ዓመታት በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ተግባራትን በማስመልከት ከሰራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩም አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ፤ ሀገራዊ ለውጡ የፖለቲካ ባህልን የቀየረ፣ የዲፕሎማሲ ጥረትና…

https://www.fanabc.com/archives/242243