Get Mystery Box with random crypto!

ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ ቀረበች አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ ቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ አቅርበዋል። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየትና በኢትዮጵያ ምን አይነት ስራ እየተሰራ ነው የሚለውን ለማሳየት ሮቦቷ ለእይታ እንደቀረበች ተገልጿል፡፡ እንዲሁም ታዳጊ ልጆች ዘርፉ ምን ላይ…

https://www.fanabc.com/archives/242013