Get Mystery Box with random crypto!

ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን ጠቁሟል፡፡ ደቡብ ኮሪያ የሰሜን ኮሪያን እንቅስቃሴ በሚገባ ለመቆጣጠር እስከ ፈረንጆቹ 2025 አምስት የስለላ ሳተላይቶችን ለማምጥቅ በያዘችው…

https://www.fanabc.com/archives/241798