Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 412.24K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 253

2022-10-03 21:18:59
"…መስቀል ደመራው ላይ ቢሆን ልጅቷን ከፎሊስ ምን ሊገጥማት ይችላል ብለህ አስበኸዋል?… አየህ ይሄ ኦሮሞ ስትሆን በልዩ ሁኔታ የምታገኘው አፓርታይዳዊ መብትህ ነው። ወይ ደግሞ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ባዮቹ ቄሮዎች ወደ ቢሾፍቱ ከሄዱ በኋላ ሄዳም ይሆናል። "…አንቺ ኖ ቃሚሱ እኮ ኮኮብ የለውም አውልቂ አትባልም። የሚላትም የለም። ግን ደስስ ይላል። ሰንደቅ ዓላማው።
61.7K viewsedited  18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:12:59
• ቢሄር ኤታሌ…? …አንቴ ማኖ…? …ሚንዲኖ…? …ኮንኮላታው የማኖ…?
68.4K viewsedited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:13:36
የድል ዜና… ዜና ዐወት…!

"…ጎብዬ ላይ፣ በላጎ ላይ ደግሞም አራዱም ላይ ከባድ ምሽግ ነበር ህወሓት አዘጋጅታ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ስትዋጋ የከረመችው። ሺ የትግሬ ወጣቶች እንደቅጠል የረገፉትም እዚሁ ምሽግ ውስጥ መሽገው ነበር። የሃገር መከላከያው ጦር ከነ ባንዳው፣ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ጦር፣ የዐማራ ልዩ ኃይልና የዐማራ ሚኒሻም ሊወጋው ከፊቱ ከቆመው የትግሬ ሠራዊት ጋር ሲጋደል የነበረውም በእነዚህ ምሽጎች ዙሪያ በተደረጉ እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች ነው።

"…ህወሓት ላለመልቀቅ፣ ጥምር ጦሩ ደግሞ ለማስለቀቅ ሲተጋተጉ ከርመዋል። ከህወሓት ዕድል ቀንቷቸው የተማረኩም አሉ። ከጦሩም ተቆርጦ በሴራ የተማረከ ነበር። የሆነው ሆኖ ዛሬ ግን ህወሓት አቅም አጥታለች። ጉልበትም ከድቷታል። አኬሯም ወድቋል። በቀደም ዕለት ከእኛ መከላከያ ሆኖ ሲያዋጋ የነበረውንና በብዙ ጀግኖች ተጋድሎ ተይዞ የነበረን ገዢ መሬት አስለቅቆ ጦሩን ያስመታው ሻለቃ ላይ ጦሩ የርሸና እርምጃ ከወሰደ በኋላ፣ ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖም እንደ ልቡ በሚያውቀው ጋራና ሸንተረር ላይ ይፈነጭ ዘንድ ነፃነት ከተሰጠው በኋላ፣ መከላከያው ተተኳሽ፣ ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖ በገፍ ማቅረቡን ከቀጠለ በኋላ፣ የአየር ሽፋኑ በተገቢው መልኩ ለተዋጊው ሠራዊት ከተደረገ በኋላ፣ እነሆ ይኸው ዛሬ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ድል ተገኝቷል።

"…ዛሬ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ጉብዬ ነፃ ይወጡ ዘንድ ግን ከላይ የተጠቀሱት ምሽጎች መሰበር፣ ብዙ የኢትዮጵያ ልጆችም መስዋዕትነት መክፈል ነበረባቸው። በመጨረሻ ግን ማንም ይሁን ማን ኢትዮጵያን ሲኦል ማድረግ አይቻለውምና የማታ ማታ በራያ ምድር ሲዋደቁ የከረሙት በተለይ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ጀግኖች ቀድመው ዛሬ የቆቦ ከተማን ነፃ አውጥተዋል።

ክብር…
ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖ…!
ለሃገር መከላከያ…!
ለዐማራ ልዩ ኃይል…!
ለዐማራ ሚኒሻ…!

"…ወደፊት…!
30.7K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:41:24
"… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!!

• https://rumble.com/v1mdnpi--october-2-2022.html

"… ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል የሚተላለፈው ሳምንታዊው መደበኛ መርሀ ግብራችን ይጀምራል።በ https://mereja.tv ዌብሳይታችን ላይም ተከተሉን።

• በዛሬው መርሀ ግብራችንም እንደተለመደው #ኢሬቻን በተመለከተ ነጭ ነጯን፣ እውነት እውነቷን፣ ሃቅ ሃቋን፣ እንቅጭ እንቅጯንም እናወጋለን። ኢሬቻን በተመለከተ ዛሬ የማንዳስሰው ነገር የለም።

• ጌዜ ሰዓት ከተረፈን ደግሞ ትደውላላችሁ… በጨዋ ደንብ እንወያያለን…!!

• በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ፦
https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ተመስግናችኋል።

"… ሰብሰብ ብላችሁ እየተወያያችሁ ጠብቁኝማ። ኣ

"… ሻሎም !  ሰላም !
53.7K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 17:42:47
የወልድያው ፍንዳታ…!!

"…ከህወሓት የተተኮሰ ነው የተባለ ከባድ መሣሪያ ከሳምንት በፊት ወልድያ ተራራው ላይ ባለው ከቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጀርባ ባለ መንደር ላይ ያረፈ ከባድ መሳሪያ ተኩሳለች። ይሄ ከሳምንት በፊት ነው።

"…ቀጠለና ከ3 ቀን በፊትም እንዲሁ በጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የመቃብር ቦታ ላይ የወደቀ ከባድ መሳሪያ ተኩሳለች። ሁለት በሉ።

"…ይኸው ዛሬ ደግሞ ለ3 ጊዜ የተኮሰችው ከባድ ጀነራል መድፍ አኢሴማ ሰፈር አካባቢ አደንጉር ማርያም ቤተክርስያንያን ከትምህርት ቤቱ ጀርባ መውደቁ ተነግሯል። ፍንዳታው ከባድ እንደነበር የተነገረ ሲሆን ከገብርኤል ከተራራው በመውረድ ላይ የነበሩት የዐማራ ልዩ ኃይሎች እና የመከላከያ ሰራዊቱ በፍጥነት በቦታው ላይ የደረሱ ሲሆን እስከ አሁን በሰውም ሆነ በንብረት ላይ ስለደረሰ ጉዳት እስከአሁን የነገረ መረጃ የለም።

"…ከባዱን ፍንዳታ ተከትሎ ወደ ሰማይ የሚግተለተለውን ጢስና አዋራ የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች እያዩ መሆናቸውንና አሁን ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ ከቤቱ ወጥቶ በየደጃፉ ላይ ተቀምጦ አሞራና ወፍ ባለፈ ቁጥር በስጋት መቀመጡ ተነግሯል።

•የእኔ ጥያቄ…?

፩ኛ፦ ህወሓት ያለችው የት ነው? ቆቦ ናት ጎብዬ?

፪ኛ፦ መድፉ 40 ኪሎ ሜትር ይሄዳል ያለኝ ሰው አለ። እንዲያ ከሆነ ህወሓት ጎብዬ ናት ማለት ነው። ከጎብዬ ወልድያ በመሬት 25 ኪሎ ሜትር ነው የሚርቀው። አስተኳሹም ወልድያ ነው ማለት ነው። እንደዚያ ከሆነ ህወሓትም በመቀሌ ቤት ለቤት አስተኳሾች እዚህ ናቸው ብላ እየፈተሸች እንዳለው ሁሉ በወልድያም ጫት መቃም፣ ማስቃም መከልከሉ፣ የተገኘውንም ጫት መቃጠሉ እንዳለ ሆኖ ለምን በወልድያ ባለው አስተኳሽ ላይ ፍተሻ አይደረግም?

፫ኛ፦ ከድሮኗ በስህተት ይሆን እንዴ የተተኮሰው?

"…ለማንኛውም ድራማው እንደቀጠለ ነው።
63.7K viewsedited  14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 16:48:30
ቀላዋጭ…!!

ኢሬቻ ማለት…  የባዕድ አምልኮ ነው።
የእምነቱም ስም… ዋቄፈና ይባላል።
ዋቃ እና አቴቴ… የእምነቱ አማልክቶች ናቸው።
የእምነቱ ዓይነት… ሁሉን አቀፍና ሁሉን አሳታፊ ባህላዊ/የባእድ አምልኮ ነው።
የአምልኮ ሥርዓቱ የሚፈፀምበት ስፍራ… በውኃ ዳር እና የተመረጠ የአድባር ዛፍ ባለበት ሁሉ ነው።
የእምነቱ አገልጋይ ባለ ሥልጣናትም… አባ ገዳ እና ሃዸ ስንቄ ተብለው ይጠራሉ።

"…ይሄ ደግሞ የኦርቶዶክስ ቄስ ነው። አምላኩ ኢየሱስ ክርስቶስ የብርሃን አምላክ፣ ክርስቶስ የሞተለት፣ የተሰቀለለት፣ የደማለት፣ ከሲኦል ባርነት፣ ከአጋንንት እስራት የፈታው፣ ነፃም ያወጣው። ካህኑ አድርጎ የሾመው። ሰው ነው። ምንአባቱ ሊሠራ ነው ወንዝ ወርዶ ለዋቃ ጉራቻ ምስጋና የሚያቀርበው? በሰው ኃይማኖት ውስጥ ምን ይሠራል። ይሄ የማሰቢያ ብሎኑ የወለቀ፣ የመንግሥት ሃይማኖት ላይ በሌለው ቦታ የሚልከሰከስ፣ የቃሉም፣ የመስቀሉም አሰዳቢ ዘገምተኛ ሰው ነው።

"…የዋቄፈና ካህናቱ አባ ገዳና ሃዸ ሲንቄዎች ናቸው። እሱ ምን ቤት ነው እዚህ የሚያልከሰክሰው? ምንአለበት መስቀሉን ቢያወልቀው? ምንአለበት ቀሚሱን ቢያወልቀው? ምንአለበት ቆቡን ቢያወልቀው? ይሄን ኮተታም ገና ከአጋንንት እስራት ያልተፈታ፣ የእናቱን ጨሌ ወርሶ ሰንዱቁ ውስጥ አስቀምጦ የሚልከሰከስ ሰው እያዩ ነው ሌሎች የሚሰድቡን። አሁን ይሄ ካህን ነው?

"…ይሄ ገተት አይወክለኝም። ካህኔም አይደለም። እነ ሙጂብ አሚኖና አህመዲን ጀበል እንኳ ስለ ኢሬቻ ምንም ላለማለት ድራሽ አባታቸውን ባጠፉበት ሰዓት ገና ለገና የመንግሥት የሥጋ ዘመድ ነኝ፣ የሚያወግዘኝ፣ ክህነቴንም የሚይዝ ወንድ እናቱ የወለደችው ሲኖዶስ የለም ብሎ እንዲህ ሰድቦ ለሰዳቢ የሚሰጠንን የሰው ግማሽ ምን ትሉታላችሁ።

"…ኢሬቻን ለአማኞቹ መተው ነው። የምን መቀላወጥ ነው? ቀላዋጭ።
64.7K views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 14:08:12
"…ዐማራ…!!

"…የሚገርመኝ ገዳዮቹ፣ አራጆቹ ለማንም አለመራራታቸው ነው። ለህፃናት፣ ለሴቶች፣ ለወንዶች፣ ለአረጋውያን፣ ለነፍሰጡር፣ ለአራስ ለማንም አለመራራታቸው ነው። ምን አይነት ሥልጠና ቢሰጧቸው ነው ግን? ይሄንንም ለታሪክ አስቀምጡት። ቢቻላችሁ አሁን መከራ ለማያገኛቸው ለብአዴን ባለሥልጣናት ሚስቶች፣ ልጆች፣ ዘመዶች አሷዩዋቸው። በእነሱ ዝምታ ምክንያት የዐማራ ዘሩ በዚህ መልኩ እየተጨፈጨፈ መሆኑን አሳዩዋቸው። የፍጻሜው ቀን ማዕበል ሲነሳ ማንም እንደማይተርፍም ንገሯቸው። ጊዜ ዳኛ፣ ጊዜ ሚዛኑ፣ ጊዜ ፈራጁ፣ ጊዜ አለቃው በጊዜው አኬር ይገለብጣል።

"…በተጨማሪም ለሰሊጥ ብር አክቲቪስቶቹ ለወያኔ የፊትና የኋላ ደጀኑ ( ) ለኦቦ ቶማስ ጃጀው፣ ለብሩክ አበጋዝ (ዘ ስኳድ) ለኢንጂነር ተስፋዬ (ገመድ አፍ) ለባለ ዛሩ መንግሥቱ ዘገየ እና በአጠቃላይ በጎጃም ፋኖ ጥላቻ ለታወሩት ለወሎ ኅብረቶችም አሳዩዋቸው።

"…የሚገርመኝ ይሄን ዘግናኝ ግፍ እያየ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ፓስተር፣ ሼክና ጳጳስ የለም። ጋዜጠኛም የለም። የፖለቲካ መሪም የለም። አንድ ሰው ኧረ በዛ የሚል የለም። ሁሉም መጠጥ ላይ ነው። ሁሉም ጭፈራ ላይ ነው። ጉድ እኮ ነው እንዲህ ኢሬቻውን እያበሉት ኢሬቻ ካላከበርኩ ብሎ ከዋቄፈናዎቹ ብሶ ቁጭ የሚለው ዐማራው፣ ኦርቶዶክሱ መሆኑ ነው።

"…ያው እንደተለመደው ሁላችንም ነፍስ ይማር እንበል።
68.6K viewsedited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 13:25:44
ለዐማራ ሲኦሏ ኦሮሚያ

"…ወንድነት እኮ አይደለም። ጀግንነትም አይደለም። ገና ለገና ከኋላ አቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁላ፣ ይልማ መርዳሳ ወዘተረፈ አሉልን፣ ጠያቂ፣ ተሟጋች፣ ተከራካሪም የለብንም ተብሎ በማሳው ውስጥ ሃገር ለመመገብ ከአፈር ጋር የሚታገል ምስኪን ገበሬ ገድሎ፣ አርዶ ሰልፊ እየተነሡ ፎቶ መልቀቅ የወንድ ሥራም አይደለም።

"…በኦሮሚያ በንፁሐን፣ በምስኪን ዐማሮች ላይ የሚፈጸመው ግፍ የግፍ ፅዋም ሞልቶ ፈሷል። ትናንት እና ዛሬ ኦሮሞ ላፈሰሰው ደም ምስጋና ለዋቀ ጉራቻ ሲያቀርብ ውሏል። ጭፈራው፣ ዳንሱ፣ መጠጡ፣ ስካሩ፣ ዝሙቱ ለጉድ ነበር። የአሸናፊነት ስሜታቸው በንፍጥ መልኩ ራሱ ሞልቶ ሲፈስ ታይቷል። የቢራ ዋጋ፣ የሥጋ በኪሎ 1500 ብር መግባት፣ ውስኪው አያስጨንቃቸውም። ብር በተለየ መልኩ ለኦሮሞ ቀሬና ቄሮ እንዴት እንደፈሰሰ ፈጣሪ ይወቅ። መንግሥቱ ትራንስፖርት በነፃ ሲያቀርብ ከየትኛው በጀት እንደሆነ ግን አልተናገረም። ከሁሉ የሚገርመው የሃበሻ የሃገር ባህል ልብሱ በነፃ ለቀበሌ ጽዳት ሳይቀር መታደሉ ነው። ነገርየው በዋጋ ደረጃ ውድ ይመስለኛል። ከህወሓት ብልጠትን ያልተማረውና ዝርፊያ ብቻ የተማረው ኦሮሙማ ሃገሪቷን በአፍጢሟ ልክ እንደወለጋው ምስኪን ገበሬ ሊደፋት ተቃርቧል።

"…ህጻናት ለደብተር መግዣ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች መለመን ጀምረዋል። ነዳጅ 16% ፐርሰንት ጨምሯል። አምራች ገበሬ እንደምታዩት እየታረደ ነው። ኑሮ ተወዷል። የቤት ኪራይ ዋጋ ንሯል። መከራው፣ ስቃዩ በሁሉም ቤት እየገባ ነው። እንዲህም ሆኖ በኦሮሚያ ንፁሐን መታረዳቸውን ቀጥለዋል።

"…የናፈቀኝ የዚህ ግፍ መጨረሻው ነው። ነፍስ ይማር ምስኪኑ ገበሬ።
67.5K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:49:17 በሰንበት መርዶ ውሎአችንን እንጀምራለን…!!

"…በዐማራ መታረጃ ቄራ በሆነው በዚያው በተለመደው በወለጋ በጄርዴጋ ጃርቴ በኦርሚያ ብልፅግና እና በኦሮሚያ ብልጽግና ፕላን B የዐማራ ማጽጃ ማሽን በሆነው በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ፤ በተፈጥሮ ስሙ፣ በመዝገብ ስሙ የኦሮሞ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ሠራዊት የተረሸኑ ናቸው። የሚገርመው ደግሞ የኦነግ ፕሬዘዳንት ሁለቱም መቀመጫቸው አዲስ አበባ ነው። ዳውድ ኢብሳ በቁም እስር ሰበብ ይጦራሉ። ቀጀላ መርዳሳ ደግሞ የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ናቸው። አይገርምላችሁም…?

"…የሆነው ሆኖ ከዚህ በታች አስከሬናቸው ተገኝቶ የተቀበሩ ዐማሮችን ስም ዝርዝር እንደሚከተለው አቀርባለሁ። በጎንደር አንድ ሙስሊም ዐማራ እና አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ዕለታዊ ግጭት ሲያደርግ ሃገሪቷን በአፍጢሟ ካልደፋናት የሚሉት እስላማዊ ሚዲያዎች፣ እነ ሙጂብ አሚኖና አህመዲን ጀበል ሁላ በወለጋ ለሚያልቀው የዐማራ እስላም ትንፍሽ አይሉም። አሁን ኦሮሞው ሼክ የሚመሩት የእስልምና መጅሊስም ትንፍሽ አይልም። አብዛኛው በወለጋ የሚያልቁት፣ የሚጸዱትም የወሎ እስላሞች ሲሆኑ በጎንደር በቤተሰብ መካከል ለሚፈጠር ግጭት ትኩረት ሰጥተው እንደሚጮሁት በወለጋ ለሚያልቀው ወሎዬ እስላም ጆሮም አይሰጡት። የዐማራ እስላም ሞት በጎንደርና በወለጋ ይለያያል ወይስ በኦሮሚያ የሚሞት የዐማራ እስላም በቁርዓኑ የተፈቀደ ነው? …ለነገሩ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ። በዚያ ላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። መርጬ አላለቅስም። እንደ ኦሮሞ እስላምና ኡስታዝ ዐማራ ሲሞት እሰይ አልልም። ለማንኛውም የብሩክ አበጋዝ (ዘ ስኳድ) የተስፋዬና የቃልቻው የመንግሥቱ ዘገየ ዘመዶች የሆኑትና ለዘንድሮው ኢሬቻ  ግብር የተሰዉ የታራጆቹን የወሎ ዐማራ እስላሞችንና ጥቂት ኦርቶዶክሶችን ስም ዝርዝር እነሆ። እርማችሁንም አውጦ።

1. ዓለም ይብሬ                 19 ሙሄ ሙሳ
2 ሱፊያን ዩሱፍ                 20 አህሚ ሙሀመድ
3 አሊ አባተ                      21 ያምሬ እሴቱ
4 ሰሚራ ከቤ                    22 መሀመድ ኢብራሂም
5 አህመዲን ወሰን              23 መሀመድ ከዶ
6 አህሜው                        24 ሙሄ ሙሳ
7 በየነ መሀመድ                25 የሱፍ አህመድ
8 ኢብራሂም ሙህዬ            26 ዩሱፍ አመድ
9 ወርቁ ወሰን                    27 ኢብራሂም ሀምዛ
10 ሱፊያን ሽመልስ            28 ኢብራሂም ገደፋው
11 ሀሰን ይመር                 39 ቃሲም ይብሬ
12 ብሬ ምስጋናው              30 ሰዒድ ያህያ
13 ከድጃ ኡመር                31 ኑሬ አህመድ
14 አሊያ ኡመር                 32 ሙህዬ ወርቁ
15 ከስየ ባየ                     33 ወርቁ ሁሴን
16 አህመድ ዑመር            34 ክንዱ ይብሬ
17 ሙሳ ደርሶ                   35 ይብሬ
18 ይማም መንገሻ             36 ሞሚና ስንግል ከአንድ ዓመት ህፃን ልጇ ጋር።

"…በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ዓለም ይብሬን እና በተራ ቁጥር 39 ላይ የሚገኘውን ቃሲም ይብሬን ከገደሏቸው በኋላ በእሳት አቃጥለዋቸዋል። በተራ ቁጥር 15 ላይ የተጠቀሰውን ካስየ ባየን ከ5 ቤተሰቦቹ ጋር ነው ያረዱት። "…በተራ ቁጥር 22 ላይ ያለው ይማም መንገሻንም ጭራሽ አንተማ ትግሬ ነህ ተብሎ ነው በአካባቢው የመንግሥት ካድሬዎች እና ሸኔ ተብዬዎቹ በ4 ልጆቹ እና በሚስቱ ፊት የተገደለው።

"…በተራ ቁጥር 32 ሰኢድ ያህ፣ 33 ኑሬ አህመድ እና
ተራ ቁጥር 34 ሙህየ ወርቁ እነዚህ ሦስቱ ደግሞ በጃርቴ የወረዳው የመንግሥት እስረኛ ነበሩ። ከዚያ ከእስር ቤት አስወጥተው ነው የረሸኗቸው። ሲያስሯቸው እናንተ ፋኖ ናችሁ ብለው ነበር። ሰኢድ ያህያ ግን ማንንም የማይፈራ፣ የወረዳ አመራሮች በሚጠሩት ስብሰባ ላይ ሁሉ በግልፅ የሚናገር፣ ለጃርዴጋ ጃርቴ ዐማራዎችም በድምፁ የሚታገል፣ በስብሰባ ላይ በግልፅ ልክልካቸውን የሚነግራቸው፣ እንዲሁም የራሱ የወራዳው ጠንካራ የመንግሥት ሚኒሻ ነበር።

"…ሰኢድ ማለት ከሚኒሻነቱ ባሻገር "እኔ እያለሁ ምንም አትሆኑም በማለት ተስፋ ለቆረጡት ለጃርቴ ዐማራዎች የመኖር ተስፋን ይሰጣቸው የነበረም ጀግና ታጋያቸው ነበር። 4 ግዜ የመግደል ሙከራ የተደረገበት፣ 3 ግዜ በቤቱ እያለ ተከቦ ምንም ሳይነኩት ያመለጣቸውና ሁሉም የሚፈሩት ጀግና ነበር። ነገር ግን በመጨረሻ በሸኔ ስም መግደል ሲያቅታቸው ሕግ በማስከበር ሰበብ ራሱ መንግሥት ትፈለጋለህ ብሎ ጠርቶት፣ መሳሪያህን አውርድ ብለው አስወርደውት፣ እስርቤት ካስገቡት በኋላ ከእስር ቤት አውጥተው ከሁለት የዐማራ እስረኞች ጋር ረሽነዋቸዋል።

"…ጃርቲ ወረዳው ወስጥ ሦስቱንም ከገደሉ በኋላ    የሰይድ ያህያን አስከሬን ግን ለይተው በማውሰድ በሰንደቅ ዓላማ መስቀያው ብረት ላይ ሰቅለው ክቡር በሆነው አስከሬኑ ስር እንደ ጉድ ሲዘፍኑ፣ ሲሳለቁ ውለዋል።

"…ቆይቼ እመለሳለሁ…!! እስከዚያው እንደተለመደው ነፍስ ይማር እንበል።
69.4K viewsedited  08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:48:15
"…የዛሬ የሰንበት ውሎአችንን እንደተለመደው በዐማራ መርዶ እንጀምራለን። ቆይቼም የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። ከታች ያለውን ሊንክ ከፍታችሁ ዕርማችሁን አውጡ።



http://t.me/ZemedkunBekeleZ
68.4K viewsedited  08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ