Get Mystery Box with random crypto!

'… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!! • https://rumble.com/v1mdnpi--october- | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!!

• https://rumble.com/v1mdnpi--october-2-2022.html

"… ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል የሚተላለፈው ሳምንታዊው መደበኛ መርሀ ግብራችን ይጀምራል።በ https://mereja.tv ዌብሳይታችን ላይም ተከተሉን።

• በዛሬው መርሀ ግብራችንም እንደተለመደው #ኢሬቻን በተመለከተ ነጭ ነጯን፣ እውነት እውነቷን፣ ሃቅ ሃቋን፣ እንቅጭ እንቅጯንም እናወጋለን። ኢሬቻን በተመለከተ ዛሬ የማንዳስሰው ነገር የለም።

• ጌዜ ሰዓት ከተረፈን ደግሞ ትደውላላችሁ… በጨዋ ደንብ እንወያያለን…!!

• በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ፦
https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ተመስግናችኋል።

"… ሰብሰብ ብላችሁ እየተወያያችሁ ጠብቁኝማ። ኣ

"… ሻሎም !  ሰላም !