Get Mystery Box with random crypto!

…ወደ ቲክቶክ መንደር ከመግባቴ በፊት ይቺን ጥያቄ ልጠይቅ ብዬ ነው? • የአዳነች አበቤ (ጥላሁ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

…ወደ ቲክቶክ መንደር ከመግባቴ በፊት ይቺን ጥያቄ ልጠይቅ ብዬ ነው?

• የአዳነች አበቤ (ጥላሁን ጥላዬ) ቢሮ

"…ፅንፈኛው ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡
"…አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

• የአዲስ አበባ ፎሊስ ነፍሴ መግለጫ

"…ፅንፈኛው አቤኔዘር ጋሻው አባት በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡ 
"…ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

"…እኔየምለው ሰዎቹ ምን ያህል ቢደነግጡ ነው እንዲህ የሚዘባርቁት? ቆይ ማነው የቆሰለው? ማነውስ የተገደለው?

• አቤኔዘር ቆስሏል ወይስ ሞቷል…?
• ሀብታሙ ቆስሏል ወይስ ሞቷል…?

• ተነጋግራችሁ አርማችሁ ቁርጡን ንገሩን…! ቶሎ አድቱት…!