Get Mystery Box with random crypto!

ተቀበል…! የወንድ ልብ የትነው ብለሽ አትጠይቂኝ፤ ጎንደር ነይ ላሳይሽ ፋሲል ላይ ጠብቂኝ፤ አፄ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

የወንድ ልብ የትነው ብለሽ አትጠይቂኝ፤
ጎንደር ነይ ላሳይሽ ፋሲል ላይ ጠብቂኝ፤
አፄ ቴዎድሮስን ሞተ ያለው ሰው ማነው?
በናሁሰናይ ልብ ላይ እንደ ፈነነ ነው።

ፋኖ
𖧞𖧞𖧞