Get Mystery Box with random crypto!

'…ዐማራ…!! '…የሚገርመኝ ገዳዮቹ፣ አራጆቹ ለማንም አለመራራታቸው ነው። ለህፃናት፣ ለሴቶች፣ ለ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ዐማራ…!!

"…የሚገርመኝ ገዳዮቹ፣ አራጆቹ ለማንም አለመራራታቸው ነው። ለህፃናት፣ ለሴቶች፣ ለወንዶች፣ ለአረጋውያን፣ ለነፍሰጡር፣ ለአራስ ለማንም አለመራራታቸው ነው። ምን አይነት ሥልጠና ቢሰጧቸው ነው ግን? ይሄንንም ለታሪክ አስቀምጡት። ቢቻላችሁ አሁን መከራ ለማያገኛቸው ለብአዴን ባለሥልጣናት ሚስቶች፣ ልጆች፣ ዘመዶች አሷዩዋቸው። በእነሱ ዝምታ ምክንያት የዐማራ ዘሩ በዚህ መልኩ እየተጨፈጨፈ መሆኑን አሳዩዋቸው። የፍጻሜው ቀን ማዕበል ሲነሳ ማንም እንደማይተርፍም ንገሯቸው። ጊዜ ዳኛ፣ ጊዜ ሚዛኑ፣ ጊዜ ፈራጁ፣ ጊዜ አለቃው በጊዜው አኬር ይገለብጣል።

"…በተጨማሪም ለሰሊጥ ብር አክቲቪስቶቹ ለወያኔ የፊትና የኋላ ደጀኑ ( ) ለኦቦ ቶማስ ጃጀው፣ ለብሩክ አበጋዝ (ዘ ስኳድ) ለኢንጂነር ተስፋዬ (ገመድ አፍ) ለባለ ዛሩ መንግሥቱ ዘገየ እና በአጠቃላይ በጎጃም ፋኖ ጥላቻ ለታወሩት ለወሎ ኅብረቶችም አሳዩዋቸው።

"…የሚገርመኝ ይሄን ዘግናኝ ግፍ እያየ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ፓስተር፣ ሼክና ጳጳስ የለም። ጋዜጠኛም የለም። የፖለቲካ መሪም የለም። አንድ ሰው ኧረ በዛ የሚል የለም። ሁሉም መጠጥ ላይ ነው። ሁሉም ጭፈራ ላይ ነው። ጉድ እኮ ነው እንዲህ ኢሬቻውን እያበሉት ኢሬቻ ካላከበርኩ ብሎ ከዋቄፈናዎቹ ብሶ ቁጭ የሚለው ዐማራው፣ ኦርቶዶክሱ መሆኑ ነው።

"…ያው እንደተለመደው ሁላችንም ነፍስ ይማር እንበል።