Get Mystery Box with random crypto!

'…መስቀል ደመራው ላይ ቢሆን ልጅቷን ከፎሊስ ምን ሊገጥማት ይችላል ብለህ አስበኸዋል?… አየህ ይሄ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መስቀል ደመራው ላይ ቢሆን ልጅቷን ከፎሊስ ምን ሊገጥማት ይችላል ብለህ አስበኸዋል?… አየህ ይሄ ኦሮሞ ስትሆን በልዩ ሁኔታ የምታገኘው አፓርታይዳዊ መብትህ ነው። ወይ ደግሞ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ባዮቹ ቄሮዎች ወደ ቢሾፍቱ ከሄዱ በኋላ ሄዳም ይሆናል። "…አንቺ ኖ ቃሚሱ እኮ ኮኮብ የለውም አውልቂ አትባልም። የሚላትም የለም። ግን ደስስ ይላል። ሰንደቅ ዓላማው።