Get Mystery Box with random crypto!

ወይ ስግጥና…? '…የኦነግ ሸኔው የደቡብ ቀጠና አዛዡ ሰውዬ ከ138 ጀሌዎቹ ጋር ተያዘ አሉ። እ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወይ ስግጥና…?

"…የኦነግ ሸኔው የደቡብ ቀጠና አዛዡ ሰውዬ ከ138 ጀሌዎቹ ጋር ተያዘ አሉ። እሺ አልኩ። የገረመኝ ታዲያ ምርኮኛው የሸኔ አዛዥ ካርታ ሙሉ የጎረሰ ክላሽ ከነጀሌዎቹ ታቆፎ ፎሊስ ጣቢያ ደቦቃ ሊተኛ ነው አሉ። ጠላት ከነክላሹ ፎሊስ ጣቢያ ቁጢጥ ብሎ ቃሉን ሲሰጥ ይታያችሁ። ኧረወዲያልኝ…!!

• ኦህዴድ ከህወሓት የኮረጀው ዘረፋውን፣ ነፍስ ማጥፋቱን፣ ዐማራን ማፅዳቱን ብቻ ነው። ህወሓት ከራያ፣ ከወልቃይት፣ ኦህዴድ ከወለጋ ከኦሮሚያ። ይሄን ብቻ ነው የኮረጀው። ሁለቱን በደንብ አድርጎ ነው የቀፀለው። ብልጧ ህወሓት ብልጠትን፣ አራዳነትን ግን አላስተማረችውም አልነገረችውምም። እሱም ደነዙ ኦህዴድ አልተማረም። ምን አይነቶቹ 100 ኩንታል ፋራዎቹ እንደገጠሙን እኮ። ኧረ በስመአብ። ሁሉም ሰው ከፍት ነው የሚመስላቸው። ገተት ሁላ…!!

"…ዘመነ ካሴ ከክላሽ ጋር ቢያዝ አስባችሁታል። ክላሹን ይዞ ፎሊስ ጣቢያ ተመርማሪው ጋር እህ ታዲያስ እያለ ሲመረምረው አይታችሁታል። የወሎ ኅብረቱ ብሩክ አበጋዝ (ዘ ስኳድ) ቃልቻው መንግሥቱ ዘገየ፣ ጎንደሬው ቶማስ ጃጃው፣ የወሎው የዬኔታው ተንታኝ ተብታባው ኢንጂነር ተስፋዬ ወዘተ እንዴት እንደሚሆኑ አስባችሁታል?

"…አይገርምላችሁም ግን…?