Get Mystery Box with random crypto!

ወሎ… !! '…የወሎ ቤተ ዐማራ በሰሜን ወሎ እንዲህ እንደምታዩት የኦሮሞ አዛዦች የሚመሩትን ጥምር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወሎ… !!

"…የወሎ ቤተ ዐማራ በሰሜን ወሎ እንዲህ እንደምታዩት የኦሮሞ አዛዦች የሚመሩትን ጥምር ጦር ቤት ያፈራውን እህል በመሶብ ተሸክሞ በፍቅር አይን እያየ ይቀልባቸዋል፣ ያበላቸዋል፣ ያጠጣቸዋል። እርጎ፣ ወተት፣ ብርዝና ጠጅ አይቀረውም፣ ፍሬዳ ሰንጋ ሁላ ነው የሚያርድላቸው። ሃገሬን ብሎ፣ ኢትዮጵያን ብሎ እኮ ነው። ተባረኩ፣ ዘር ይውጣላችሁ።

"…ይኸው ራሱ የወሎ ዐማራ ታዲያ በወለጋ ኦሮሚያ በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊትና በራሱ በኦሮሞ ህዝብ ፍዳውን፣ አሳሩንና እሬቻውን ይበላል። እምሽክ ነው አለ ደመቀ ነጋሳ።

"…ጽንፈኞቹ ኦሮሞዎች ወሎን መሬቱን "ኬኛ" ይላሉ። ወሎን ኬኛ። በወለጋ ግን ወሎዬውን ሊያርዱት ሲፈልጉት "ወሎዬን ኤሳ?" ይላሉ። ወሎ የኛ ነው ካሉ በኋላ ወሎዬውን በወለጋ ሊያርዱት ሲፈልጉ "ወሎዬ የት ነው? ብለው ፈልገው ባገኙበት ቦታ ይደፉታል፣ ያርዱታል፣ ደሙን ያፈሱታል። መሬቱን እንጂ እሱን አየፈልጉትም። ደግሞ እኮ ኦሮሞ አቃፊ ነው ይልልኛል። አቅፎ ከጨፈጨፈህ ባያቅፍህ አይሻልም እንዴ? ጨምቆ አፍኖ ጨረሰው እኮ። ወይ ማቀፍ እቴ። ጽድቁ ቀርቶበት በቅጡ በኮነኑት።

• ከተሳሳትኩ እታረማለሁ…!!