Get Mystery Box with random crypto!

'…አካም ቡልተን…? • ኩን ኮንኮላታ ፌደራል ፖሊሲዻ… '…የኦህዴድኦነግ የዐማራ ማጽጃ ማሽኖች | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አካም ቡልተን…?
• ኩን ኮንኮላታ ፌደራል ፖሊሲዻ…

"…የኦህዴድኦነግ የዐማራ ማጽጃ ማሽኖች ናቸው። ስንቅና ትጥቅ ጨቅ ነው። ሺጊር የለም። ባንኩም ቤታቸው ነው። ኮንኮላታም ሺጊር የለም።

"…ህወሓት ከተሞችን መልቀቋ ተነግሯል። በየገጠሩ ግን አለች ተብሏል። ውጊያው በራያ ቀጥሏል። ኦነግ ግን የሚዋጋው ወንድ አጥቶ እንደ ወንድኛ አዳሪ ፀጉሩን ሲቆነደድ፣ ቅንድቡን ሲቀነደብ፣ የዐማራንም ግንባር በጥይት ሲቀነድብ፣ ቅቤ ሲቀባባ፣ ሲኳኳል ይውላል።

"…ወሴ ሁላ…!!