Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-04-20 21:43:35
ጨዋታ ቢኖርም ባይኖርም ክለባችን ቤት ሁሌም የጉዳት ዜና አለ!

በሳምነቱ አጋማሽ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወይም የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ላለረገ ክለብ በልምምድ ብቻ የ3 ተጫዋቾች ጉዳት መስማት የኤሪክ እጅግ ከባድ የአሰለጣጠን ስልት የሚጠቁም ቢሆንም የክለባችን ተጫዋቾችም ለጉዳት ተጋልጭነትንም አብሮ ያሳያል!

ታዲያ የዚህ ሁሉ የጉዳት ዜናዎች መበራካት የኤሪክ ከባድ የስልጠና ፕሮግራም ውጤት ነው ወይስ የተጫዋቹ ጉዳት የመቋቋም አቅም?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:25:43
ካስሜሮ የመሀል ተከለካይ!

በጉዳት ኩፉኛ እየታመሰ የሚገኘው ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ብቸኛ ከጉዳት ነፃ ያለ ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እንደሆነ ይታወቃል

ታዲያ ኤሪክ ይህንን ችግር ለመፍታት ካሴሜሮን በተከላካይ ሚና በነገው ጨዋታ እንደሚያሰልፈው ይጠበቃል

ካሴ በባለፈው በአመት በዚህ ቦታ በጣም ድንቅ ነበር!

via Fabrizio Romano

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:15:08
የማንችስተር ደርቢ በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ?

አሁን በተጠናቀው የኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአምናው ባለክብር ማንችስተር ሲቲ ቼልሲን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ አልፋል

ነገ ደሞ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከኮቬንትሪ ጋር ጨዋታ የሚያደረግ ሲሆን ጨዋታውን የሚያሸንፍ ከሆነ በፍፃሜው በድጋሜ ማንቹሪንያ ደርቢ የምንመልከት ይሆናል

አሸንፈን ወደ ፍፃሜ ምናልፍ ከሆነ ከዚህ የተሻለ የመበቀያ ጊዜ አይኖርም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
21.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:11:57
ይህንን ያውቃሉ?

የነገው ተጋጣሚ ኮቨንተሪ አሰልጣኝ የሆነው ማርክ ሮቢንስ ለማንችስተር ዩናይትድ እየተጫወተ በ1990 ያሸነፈውን የኤፍኤ ካፕ ሜዳሊያ ሽጦታል።

ሮቢንስ በ2021 እንዲህ ብሎ ነበር...

"ሜዳሊያውን በመሸጤ በጣም ሞኝ ነበርኩ፡ በጊዜው የወሰንኩት ውሳኔዬ ነበር እና በእርግጠኝነት አሁን ፀፅቶኛል"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
20.8K viewsإبـن محمد , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 20:29:33
ዌንብሌ ስቴዲየም ከታሪክ ማህደር በትውስታ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
21.8K viewsWiz Hasher, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 20:14:01
በዛሬው እለት ለነገው የኮቨንትሪ ፍልሚያ ወደ ለንደን ሲያቀኑ በካሜራ እይታ ውስጥ የገቡ የክለባችን ተጨዋቾች !

ግብ ጠባቂ : ኦናና  ፣ ሄተን እና ባይንዲር !

ተከላካይ : ዳሎት ፣ ቢሳካ ፣ ማጓየር ፣ ጃክሰን ኦጉኑየ እና አማስ !

አማካይ : ካሴሚሮ ፣ ማይኖ ፣ ኤሪክሰን ፣ ማክቶሚኔ እና ብሩኖ !

አጥቂዎች : አንቶኒ ፣ ራሽ ፣ ሆይሉንድ ፣ ዊትሊ ፣ ፎርሰን ፣ አማድ እና ጋርና !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
20.9K views𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁 𝙴𝙳, edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 20:04:18
ሀሪ ማጓየር ብቸኛው የመሀል ተከላካይ !

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በነገው እለት ከኮቨንትሪ ሲቲ ጋር በሚያደርገው የኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ወጣቱ ዊሊ ካምብዋላ እንደማይሳተፍ መገለፁ ይታወሳል።

ይህንን ተከትሎ በነገው ጨዋታ በቡድናችን ስብስብ ውስጥ የሚካተተው ብቸኛው የመሀል ተከላካይ እንግሊዛዊው የቀድሞ የቡድኑ አምበል ሀሪ ማጓየር ይሆናል።

በቦታው ይሰለፉ የነበሩት ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ራፋ ቫራን እና ጆኒ ኤቫንስ በተመሳሳይ ጉዳት ማስተናገዳቸው ይታወሳል።

በዚህም ከፍተኛ የቡድን ስብስብ ጥበት ውስጥ የገቡት አለቃ ኤሪክ ቴንሀግ በነገው ጨዋታ ብራዚላዊውን አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ ከሀሪ ጋር በማጣማር የመሀል ተከላካይነት ሚናውን እንደሚሰጡት ይጠበቃል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
20.9K views𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁 𝙴𝙳, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 17:00:10
ይህን ማልያ ስትመለከቱ መጀመሪያ ወደ ጭንቅላታቹ የሚመጣው ተጫዋቾች ማን ነው?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.5K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 17:00:02
"አሳ ከምትሰጠው አጠማመዱን አስተምረው ይላል" የሀገሬ ሰው

ብዙ ሰዎች በፎሬክስ በሚል ሳቢያ ብራቸውን እየተበሉ ነው እንዳትሸወዱ የእውነት የመማር ፍላጎት ካላችሁ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ እንዲሁም በዩትዩብ ላይ ከ ሀ እስከ ፐ ለጀማሪዎች ከፎሬክስ ምንነት ጀምሮ በ Powerpoint በጥራት የተሰራ ሙሉ ቪድዮ ተለቋል እሱንም መመልከት ትችላላችሁ

የICT(INNER CIRCLE TRADER) STRATEGY ከ(2013-2023) ከ A-Z መማር ከፈለጋችሁ ከእናንተ የሚጠበቀው ገብቶ መሾፍ ብቻ ነው
13.1K viewsWiz Hasher, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 16:45:59
አማድ የመጨረሻ ደቂቃ ላይ የማሸነፊያ ጎሉን ሊቨርፑል ላይ ጎል ሲያስቆጥር የሁላችንንም የደሰታ አገላለፅ ጥቅልሎ ያሳያለን አልፊ በድጋሜ ክለባችንን የመጎብኝት እድል አግኝቷል!

ይህ የክለባችን ታማኝ ደጋፊ ዛሬ ከተለያዩ የክለባችን ተጫዋቾች እንዲሁም ከቦስ ጋር በድጋሜ የመገናኘት እድል አግኝቷል እንዲሁም ማልያዎቹ አግኝቷል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.9K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ