Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 286.40K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 532

2022-09-02 10:14:20

በ Betting መበላት እና በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ AMU FIXED BETTING TIPS ለዚህ ሁሉ መልስ አለው

ምንም አይነት ክፍያ ሳይከፍሉ ከውጪ ሀገር በምናስልከው ODD ከኛ ጋር ቀን በቀን ያሸንፉ ።
መሸነፍ አይታሰብም JOIN በማድረግ አብረውን ያሸንፉ
21.3K viewsWiz Hasher, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:10:28
ብሩኖ ፈርናንዴስ ለአዲሱ ፈራሚያችንን አንቶኒ በኢንስታግራም ገፁ ስቶሪ እንኳን ደህና መጣህ ሲል መልካም መልዕክቱን የአስተላለፈ ሲሆን አንቶኒም እንዲህ ሲል መልሷል" አመሰግናለሁ ካፒቴን።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
21.3K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:01:56
አንቶኒ የቴን ሃግን ፕሬስ በመምራት 'ብሩህ' ነው ይላል ኦወን ሃርግሬቭስ

አንቶኒ ከኤሪክ ቴን ሃግ ሲስተም ጋር በትክክል ይጣጣማል ሲል የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ አማካይ ኦወን ሃርግሬቭስ ተናግሯል።

ኦወን ሃርግሬቭስ ለቢቲ ስፖርት እንደተናገረው አንቶኒ የአጥቂ ጥራት ቢኖረውም ጎልቶ እንዲታይ የሚያደርገው ከፊት ለመከላከል እና ለመጫን ያለው ፍላጎት ነው።

“ሰዎች ስለ እሱ የማያውቁት አንድ ነገር እሱ በፕሬስ በጣም ጎበዝ ነው። ከፊት በኩል, ፕሬሱን ማነሳሳት ይችላል.

"ትንሽ መዝናኛ ይሰጥሃል። የዩናይትድ ደጋፊዎች ይወዱታል። እሱ ግቦችን ይሰጥሃል፣ እና ዘዴዎች እንዳለው ይረዳል፣ ስብዕና አለው። እሱ እንደ ጓንት ይገጥማል።

@nathanbeatz
@man_united_ethio_fans
21.6K viewsNathan Beatz, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:00:52
የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ገንዘብ የማውጣት ልማድ ነበራቸው ነገርግን ይህ ሁሉ በቅርቡ ሊለወጥ ይችላል።

ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አዲስ የስኳድ ዋጋ ህግ አውጥቷል ክለቦች ከአመት ገቢያቸው 70 በመቶውን ለተጫዋቾች ደሞዝ ፣ዝውውር እና ወኪል እንዲያወጡ የሚገድበው -ከተጫዋቾች ሽያጭ በሚመነጨው ገቢ ክለቦች የበለጠ ወጪ እንዲያወጡ ያስችላቸዋል።

@nathanbeatz
@man_united_ethio_fans
21.0K viewsNathan Beatz, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:48:40
በ2022 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ቡንደስሊጋ፣ ፍራንስ ሊግ 1፣ ጣልያን ሴሪኤ እና ላሊጋ በአንድ ላይ የተጣራ 1.97 ቢልዮን ፓውንድ አውጥተዋል።

የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች የተጣራ 1.9 ቢልዮን ፓውንድ ተጨዋቾችን ወደ ክለባቸው ለማምጣት አውጥተዋል።

ፕርሚየር ሊጉ ራሱ ሱፐር ሊግ ሆኖልናል

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
21.7K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:36:58
የቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ቡድናችንን የተመለከቱ ተንቀሳቃሽ ምሽሎችን ይኮምኩሙ!

ሊንክ [ @man_united_ethio_fans_video ]

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
22.0K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, edited  06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:35:30
ዴቪድ ዴህያ የትላንቱን ጨምሮ 133 የፕሪምየር ሊግ ክሊን ሺቶችን ማስመዝገብ ችሏል ይሄውም ለዩናይትድ ከተጫወቱ ግብ ጠባቂዎች በአንድ ከፍ በማለት ቀዳሚው አድርጎታል።

ዴቪድ ዴህያ - 133
ቲም ሀዋርድ እና ኤድዊን ቫን ደር ሳር - 132
ፒተር ሽማይክል - 128

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
21.9K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:23:28
ለፈገግታ ያህል......

ማጉ ደጋፊው በሙሉ ስለ ቫራን እና ሊቻ ጥምረት ሲያወራ Belike... የመጣው ሰሞን የነበረኝን ነገር እንኳን አስታውሰው አይናፍቁኝም ማለት ነው... ካፒቴን መሆኔንም ዘነጉት እንዴ

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
22.3K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:48:46
ዴቪድ ዴህያ በቲውተር ገፁ ከትላንቱ ድል ወዲህ ይህንን ብሏል "This save and the victory is for you grandma.Keep watching me flying wherever you are "

አንተ ሁሌም በረርልን እንጂህ እኛ ለመመልከት ሁሌም ዝግጁ ነን

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
24.5K views Błąçķ ÃŇĀ, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:39:13
ራፋየል ቫራን ከትላንቱ ድል በኃላ በኢንስታግራም ገፁ ስለ ድሉ ያተተ ሲሆን ሊሳንድሮም በእሱ ፖስት ስር እንዲህ ሲል ኮመንት አድርጓል" ወንድሜ ከአንተ ጎን ተሰልፎ መጫወት ምን አይነት መታደል ነው።

This partnership

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
24.9K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ