Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 529

2022-09-03 21:10:54
21 get antony's jersey now @ nwamsports wear!

የአንቶኒ ማሊያ አሁን ያግኙ @ nwamsports wear!

Order now @bilu14

https://t.me/NwaMsport
23.7K viewsYounes Alarami, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:12:45
በዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት መጀመሪያ ላይ ሲፈለግ የነበረው ጁሪን ቲምበር ለADnI ይህንን ብሏል....

"ብዙ ነገሮች በሚዲያዎች ላይ ስለ እኔ የተፃፉት ውሸት ነበሩ።ለምሳሌ ሰዎች ሊዊስ ቫን ሃል ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዳላመራ እንደነገረኝ ይናገራሉ ሆኖም እሱ ወደ ዩናይትድ ቢሄድ የመጫወቻ ደቂቃዎችን እንደማገኝ ነው የነገረኝ።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
27.4K views Błąçķ ÃŇĀ, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 19:57:52
ማንችስተር ዩናይትድ ኮዲ ጋክፖን ለማስፈረም በግል ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሶ ነበር ሆኖም ለፔኤሲቪ ዋጋ አላቀረበም ይህም የሆነው የአንቶኒ ዋጋ ከታሰበው በላይ በመጨመሩ እና ኤሪክ ቴን ሀግ አንቶኒ ኤላንጋን ለማቆየት በመወሰኑ ነው።

Laurie Whitwell

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
27.7K views Błąçķ ÃŇĀ, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 19:27:14
በአሁኑ ሰአት በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ከላይ እስከታች ድረስ ሁሉም ሙሉ ለሙሉ ኤሪክ ቴንሃግን አምነውታል። አስተሳሰቡንም አመራሩንም ሙሉ ለሙሉ ነው የሚደግፉት።

ከዚህ በፊት በኦሌ ጊዜ የዩናይትድ የተጨዋች ምልመላ ክፍል ሪፖርት የሚያቀርቡት ግማሾቹ ለኤድ ውድዋርድ ግማሾቹ ለአሰልጣኙ ነበር።

አሁን ላይ ግን ሁሉም ሪፖርቶች ቀጥታ ኤሪክ ቴንሃግ ጋር ብቻ ነው የሚደርሱት።

ኤሪክ በዩናይትድ ቤት በአያክስ ቤት ከነበረው ስልጣን የበለጠ ስልጣን ተሰጥቶታል። ብቻውን ብዙ ውሳኔዎችን መወሰን ይችላል።

[Laurie Whitwell]

@byonir
@man_united_ethio_fans
28.6K viewsYonas Abera, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:20:55 MATCH DAY PRESS CONFRENCE !

በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሃግብር ምሽት 12:30 በውቧ ኦልትራፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ አርሰናልን ያስተናግዳል እንደተለመደውም ኤሪክ ቴን ሀግ ከእዚህ ተጠባቂ ፍልሚያ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫን ሰጥተዋል።

ኤሪክ ስለ ተጫዋቾች ጉዳት እና ከጉዳት መመለስ ሁኔታ

"ስለ ሉክ ሾው እና አሮን ሳወራ ለመናገር አስቸጋሪ ነው። ነገር ግን አንቶኒ ማርሻል ከአርሰናል ጋር በሚኖረው ጨዋታ አይሳተፍም።

“አንቶኒ መቼ እንደሚመለስ በአሁኑ ጊዜ መናገር አልችልም።

ኤሪክ ስለ ተጋጣሚያችን አርሰናል

"እኔ አርሰናልን አይቻለሁ እናም ጠንካራ ተጋጣሚያችን ነው የውድድር አመቱን ሁላችንም እንደምናውቀው በጥሩ ሁኔታ እነሱ ጀምረዋል እናም አብረው ረጅም ጊዜ የቆየ ቡድን የእሱን ፍልስፍና የሚተገብር አሰልጣኝ ነው ያላቸው።

"ስለዚህ ይህ ጥሩ ፈተና ነው ከአርሰናል ጋር የሚኖር ጨዋታ እናም በጉጉት እጠብቀዋለን ለጨዋታውም ትክክለኛውን ቋሚ 11 እንመርጣለን ግን እንደምታዩት ተጫዋቾች ብቻ ​​ሳይሆን ሙሉ ቡድን አለን እንዲሁም ዛሬ ሀሙስ የገቡት ተጫዋቾች ጥሩ አድርገዋል።

ኤሪክ ስለ ቡድኑ ጥሩ እንቅስቃሴ

"ስለ መስርቶ መጫወት ፣ መስመሮችን ስለማግኘት እና እድሎችን ስለመፍጠር እና ከዚያም ትክክለኛ ውሳኔዎችን ስለ ማድረግ ይመስለኛል። በተጨማሪም በኳስ ጋር የሚኖሩ እንቅስቃሴዎች ትንሽ ይቀሩናል ነገር ግን ከኳስ ውጭ ጥሩ እርምጃ እየወሰድን ነው ፣ መሠረት አለን ግን አሁንም ብዙ መሻሻሎች የሚያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ።

ኤሪክ ስለ ተከላካይ መስመሩ

“በአጠቃላይ ቡድኑን በሙሉ ሲከላከል ነው የማየው ይህም ለተከላካዮቻችን ነገሮችን ቀላል ያደርገዋል። እኔ ግን ጥሩ የሚሠሩት ተባብረው አብረው በመስራታቸው እና እርስ በእርስ በመደጋገፋቸው ጥሩ አፈጻጸም ያላቸው ይመስለኛል።

"አሁን በሜዳው ላይ የምንመለከተው ለተፋላሚያችን የግብ እድሎችን መፍጠር ከባድ ማድረግን ነው አሁን የምናየው ያን ነው።

ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ አንቶኒ

“ሀሙስ ዕለት የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል ይህም ልምምድ ለብቻው ያደረገው ነው አርብ እና ቅዳሜ የቡድን ስልጠና አለን በእዚህ ላይ ይሳተፋል ከእዚህ በኃላ በአርሰናሉ ጨዋታ በመሳተፉ ዙሪያ ውሳኔ የምንወስን ይሆናል።

ኤሪክ ከጨዋታው አስቀድሞ የሰጡት ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ይህንን ይመስላል አና እንዲህ አቀረብኩላቹሁ መልካም ምሽት ዩናይትዳዊያን።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
30.7K views Błąçķ ÃŇĀ, 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:20:46
28.3K views Błąçķ ÃŇĀ, 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:59:55
አይዞን ዩናይትዶች ቀስ በቀስ እየመጣ ያለ ለውጥ አለ ደግሞም ወደፊት በደንብ ይኖራል ምንም ነገር በአንዴ አይሆንም ጀንትል የሆነ አሰልጣኝ ይዘናል ፅድት አድርጎ አይነኬ,አይበገር,አይደፈር ዩናይትድን ይሰራዋል ከምርጥ የጨዋታ አይነት ጋር።

ማንም እኛ ያለን ነገር የለዉም ስለዩናይትድ እዚህ ያለነው ደጋፊዎች ተቃዉሞ ብናደርግ ማንም የሚሰማን የለም ነገር ግን እዛው ያሉት የዩናይትድ ደጋፊዎች ግን ስለክለባቸው መውደቅ እና መነሳት ለሊት እና ቀን ያለማቋረጥ ይጮሃሉ። አዎን እነሱ ፀባቸው ከባለቤቶቹ ጋር ነው አንድ ቀን ደግሞ ያሳኩታል።

ምን አይነት ቡድን አለን መሰላችሁ ዩናይትድ በብዙ ነገር ወርዶ እንኳን ትላልቅ እና ድንቅ ተጫዋቾች መጥተው መጫወት የሚፈልጉበት ቡድን አለን።

በሶስት ጨዋታ ያሳየነው አቋም እንኳን 5 ጨዋታዎችን ያሸነፉት የአርሰናል ደጋፊዎች እራሱ ድሉን ለዩናይትድ ሰጥተዋል።

አሁን ወደቲክቶክ መንደር ጎራ ስል ይህን ቪዲዮ ተመለከትኩኝና ትንሽ ስሜታዊ አደረገኝ እና ለእናንተም ላድርስ ብዬ ወደዚህ አመጣሁት ወደ 2008 ይወስደናል።
ገብታችሁ እዩት
https://t.me/man_united_ethio_fans_video



@meshabesha
@man_united_ethio_fans
29.8K viewsMes ❖ Habesha, 14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:45:55
It is not #Doubled !

በካስሜሮ ዝውውር ዙሪያ የነበሩት ድርድሮች ከ 24 ሰአት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነበር የተጠናቀቁት። ከዚህ ውጪ ከስፔን ከወጡት ዜናዎች በተቃራኒ የተጫዋቹ ደሞዝ በእጥፍ አልጨመረም።

በሪያል ማድሪድ ቤት ከነበረው ደሞዝ ጥቂት ማሻሻያ ግን ተደርጎበታል። ሆኖም ግን በቀጣይ ማንችስተር ዩናይትድ በቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የማይሆን ከሆነ የደሞዝ ቅነሳ የሚደረግበት ይሆናል።

[Laurie Whitwell]

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
31.1K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:33:44
| ማይክል ካሪክ

"ኤሪክ ቴን ሀግ ጥሩ አሰልጣኝ ነው። በአያክስ ቤትም ጥሩ ነገር ሰርቷል። በዩናይትድ ጥሩ እንደሚሰራ ጊዜ የሚነግረን ይሆናል። ማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ ሲዝን እንደሚኖረውም ተስፋ አደርጋለሁ።"

"አሁን ድረስ ቢሆን ማንችስተር ዩናይትድን እደግፋለሁ ጥሩ የውድድር አመት እንዲኖራቸው እንዲሁም ስኬት እንደሚገጥማቸው ተስፋ አደርጋለሁ።"

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
30.5K viewsWiz Hasher, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:33:36
ቢትንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል

100% SURE/ እረግጠኛ የሆነ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል


አይጨነቁ ይህ ሁላ በአንድ ላይ የሚያገኙበት እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ



በየቀኑ የተረጋገጡ ከ 75+ ODD
ድረስ ያላቸውን 100% የተረጋገጡ የጨዋታዎችን ትኬት
በየቀኑ ከኛ መግኘት ይችላሉ


JOIN የሚለው በመጫን ይቀላቀሉ


29.4K viewsWiz Hasher, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ