Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 528

2022-09-04 15:58:59
ከአርሰናል ጋር ላለብን ጨዋታ የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ሙሉ ስብስብ...

ግብ ጠባቂዎች | ዴህያ ፣ ዱብራቭካ ፣ ሄተን

ተከላካዮች |ዳሎት ፣ ቢሳካ ፣ ማጓየር ፣ ማርቲኔዝ ፣ ሊንደሎፍ ፣ ቫራን ፣ ሻው እና ማላሲያ

አማካዮች | ማክቶሚኔይ ፣ ካሴሚሮ ፣ ፍሬድ ፣ ቫንዴቢክ ፣ ኤሪክሰን እና ፈርናንዴዝ

አጥቂዎች | ጋርናቾ ፣ አንቶኒ ፣ ኢላንጋ ፣ ራሽፎርድ ፣ ሳንቾ እና ሮናልዶ

[Sky sport]

@Micky_united
@Man_united_ethio_fans
18.2K viewsጃል ሚካኤል ᴊʀ, 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 15:51:44
| ዋይኒ ሩኒ

"8-2 ባሸነፍንበት ጨዋታ ላይ ሀት-ትሪክ መስራት ችዬ ነበር። ነገር ግን ከጨዋታው በኋላ የተደበላለቀ ስሜት ነው የነበረኝ።"

"አርሴን ዊንገርን እወዳቸዋለሁ። ለእሳቸው በጣም ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ። እናም የውጤት መግለጫው ላይ ባለው 8-2 ደጋፊዎች ሲሳለቁባቸው በማየቴ ምክንያት አልተዝናናሁም።"

አስቡት የእነሱ ተጫዋቾች ቢሆኑ ኖሮ! ዋዛ

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
18.8K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:50:25
እናቴ ትሙት ይሄንን ቻናል እቀላቀላለው
ደሞ ምለሀል በ እናት ቀልድ የለም ቶሎ Join በል ።
እናት ለዘለዓለም ትኑርልክ Join ካልከው ይሄ ደሞ የኔ ምርቃት ነው
3.3K viewsERMI ° , 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:50:09
የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች
OPEN
4.5K viewsERMI ° , 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:22:40
#Opponent_Watch

ለጨዋታው መድረሳቸው አጠራጣሪ እንደነበር ሲገለፅ የነበሩት ራምስዴል ፣ ኦዴጋርድ እና ዚንቼንኮ ከ ቡድኑ ጋር ወደ ማንችስተር ተጉዘዋል።

በሚያስገርም ሁኔታም እነዚህ ተጫዋቾች ለጨዋታው ብቁ መሆናቸው እንዳይታወቅ አርቴታ በልምምዳቸው ወቅት ጋዜጠኞች ፎቶ እንዳያነሱ ከልክሎ ነበር።

የምታዩት ምስል ደግሞ ለነገ ሰበብ ነው!

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
11.4K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:21:48
በነገው ዕለት ቴን ሀግ ሳንቾን

@Elias_Wazza
@man_united_ethio_fans
11.4K viewsᴇʟɪᴀs ᴡᴀᴢᴢᴀ, edited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:16:47
ኪንግ ፓወር ላይ የጀመረዉ......ልምምድ ነገም ኦልድትራፎርድ ላይ ይቀጥላል መልካም ምሽት

@Elias_Wazza
@man_united_ethio_fans
12.6K viewsᴇʟɪᴀs ᴡᴀᴢᴢᴀ, edited  19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:16:22 #የደረጃ_ሰንጠረዥ_ትንተና

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ነገ ከአርሰናል ጋር በጣም አስፈላጊ የሆነ እና ሶስት ነጥብ መውሰድ ያለበት ጨዋታን በታላቋ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ያደርጋል።

ነገ የሚደረገውን ጨዋታ ብናሸንፍ፣ ብንሸነፍ ወይም አቻ ብንወጣ በደረጃ ሰንጠረዡ የሚኖረን ሁኔታ ይህን ይመስላል:-

የነገውን ጨዋታ ካሸነፍን የደረጃ ሰንጠረዡ እንዴት ይሆናል?

የነገውን ጨዋታ የምናሸንፍ ከሆነ ከአርሰናል 3 ነጥብ ልዩነት፣ በሲቲ እና ቶተንሃም 2 ነጥብ ልዩነት ርቀን በደረጃ ሰንጠረዡ አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የምንችል ሲሆን ነገርግን ይህ የሚሆነው ብራይተን ነገ ከሌስተር ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ የሚሸነፍ ከሆነ ብቻ ነው!

ብራይተን የነገውን ጨዋታ አሸንፎ ሶስት ነጥብ የሚያገኝ ከሆነ ግን በቶፕ 4 የሚቀጥል ሲሆን እኛም አሸንፈን ሶስት ነጥብ ብናገኝ እንኳን ከቶፕ 4 ክልል ወጥተን በአምስተኛ ደረጃ ላይ ነው የምንቀመጠው።

የነገውን ጨዋታ አቻ ብንወጣስ?

የነገውን ጨዋታ አቻ የምንወጣ ከሆነም ከቼልሲ ጋር እኩል ነጥብ ኖሮን በጎል ክፍያ ተበልጠን ስድስተኛ ደረጃ ላይ የምንቀመጥ ይሆናል፤ ይህ ግን ከሌሎች በደረጃ ሰንጠረዡ ተፎካካሪ ክለቦች ጋር በዝቅተኛ ነጥብ ልዩነት ነው የሚሆነው።

አቻ ከወጣን እና ብራይተን ከሌስተር ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ከኋላቸው ሆነን ስድስተኛ ደረጃ ላይ ነው የምንቀመጠው። ነገርግን የነገ ጨዋታቸውን የሚሸነፉ ከሆነ እና እኛ አቻ ከወጣን እኩል ነጥብ ኖሮን በጎል ክፍያ ተበልጠን ስድስተኛ ደረጃ ላይ ነው የምንቀመጠው።

የነገውን ጨዋታ ብንሸነፍስ?

የነገውን ጨዋታ ከተሸነፈን እንኳን እዛው 8ኛ ደረጃ ላይ መቀመጣችንን እንቀጥላለን።

ድል ያለ ድል ለታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ ይሁን

አቡኪ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.6K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:16:14
12.3K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:53:36
ኤሪክ ቴን ሀግ ሁሉንም የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ ይከታተል እንደሆነ ሲጠየቅ

"አዎ አያለሁ! በተለይም ደግሞ በቀጣይ የሚኖሩንን ተጋጣሚዎች በደንብ ትኩረት ሰጥቼ እመለከታለሁ። ስለዚህ በዚህ ሳምንትም ስለ አርሰናል ብዙ ነገሮችን ተመልክቻለሁ።"

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
17.1K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ