Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 525

2022-09-04 22:59:26
ሮይ ኪን ስለ አርቴታ

"ሁሌ ሲሸነፍ ዳኞችን ሰበብ ያደርጋል። ስህተቱን አምኖ መቀበል አይፈልግም። ምክንያት መደርደርህን አቁም 3 ለ 1 ተሸንፈሃል። ለጨዋታህ አድናቆትህን ውሰድ እኔ 3 ነጥቤን እወስዳለሁ።"

@byonir
@man_united_ethio_fans
15.5K viewsYonas Abera, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:15:12
አንቶኒ ያስቆጠራች የመጀመርያ ግብ በ አስደናቂ ሁኔታ ያለ ምንም ብሎክ ሜዳ ላይ ያሉት 11 ተጨዋቾች ተቀባብለውት አንቶኒ ፍፃሜውን አበጃጀላት።

ይቺ ጎል ብዙ የምታነጋግረን ነገር አለ ነገ በሰፊውን እንመጣባታለን።

መልካም ምሽት!

#GGMU


@firan094
@man_united_ethio_fans
24.6K viewsꜰɪʀᴀ, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:12:29
በራሽፎርድ ተንከራተቺ የተባለች ነብስ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
24.9K viewsᴇʟɪᴀs ᴡᴀᴢᴢᴀ, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:09:18
ሳንፈልግ አባለጉን እኮ ቤተሰብ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
25.4K viewsᴇʟɪᴀs ᴡᴀᴢᴢᴀ, edited  19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:07:50
3 ነጥቡን አስፈልፍለናል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
25.2K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:01:43
R.I.P

@byonir
@man_united_ethio_fans
26.3K viewsYonas Abera, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:54:04 ማንቼ!

በ DSTV ቤቶች ድባቡ ልዩ ነበር!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
28.0K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:42:33
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ካደረገበት ጊዜ አንስቶ 23 ግብ የሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል።

ይሄም ከማንኛውም በሊጉ ውስጥ ከሚገኝ ተጫዋች በሙሉ የበለጠ ነው። [OptaJoe]

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
29.7K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:42:11
አንቶኒ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለማንችስተር ዩናይትድ ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታው ጎል ያስቆጠረ 24ተኛው ተጨዋች ሆኗል።

@byonir
@man_united_ethio_fans
29.1K viewsYonas Abera, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:39:19
ክርስቲያን ኤሪክሰን በዛሬው ጨዋታ

76% የማቀበል ስኬት

11 ኳስ ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል አቀበለ (ከዩናይትድ ትልቁ)

3 ረጅም ኳሶችን አቀበለ

2 ቁልፍ ኳሶች አቀበለ

1 አሲስት

የዩናይትድን መሃል የቀየረው ተጨዋች

@byonir
@man_united_ethio_fans
29.1K viewsYonas Abera, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ