Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 278.24K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-22 22:09:48
ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከአርሰናል፣ ቼልሲ እና ማን ሲቲ ጋር ይወዳደራሉ።

የክለቡ መሪዎች አዲስ የግራ ተከላካይ ለማስፈረም 25 ሚሊየን ፓውንድ መድበዋል።

በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ከፊታችን ያለው የክረምቱ የዝውውር መስኮት በጣም ብዙ ስራ የሚበዛበት የዝውውር መስኮት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K viewsإبـن محمد , 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 21:25:37
በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት

የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል።

ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ።

@Ela_Wazza

PHONE ፦
+251989741200
19.2K views 𝙴𝚕𝚊 𝙺𝚘𝚋𝚋𝚒𝚎 , 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 21:03:01
ድህረ ፈርጉሰን ከታሪክ ማህደር!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
20.0K viewsWiz Hasher, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 20:55:52
ጄሰን ዊልኮክስ በሚመጡት ሳምንታት የኤሪክ ቴን ሀግን የልምምድ አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሁኔታ የሚገመግም ይሆናል።

በዚህ ግምገማውም ከ አሰልጣኙ ፣ ከስታፍ አባላቱ ፣ ኮቺንግ ስታፉ እና ከ ተጫዋቾቹ ጋር ጠለቅ ያለ ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

[Telegraph]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.1K viewsNatan , edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 20:45:33
ሜል ያወጣው መረጃ!

ልክ እንደ ሰን ሁሉ የላቀ ታማኝነት የሌለው ሜል አሁን በክለባችን ዙሪያ መረጃ ያወጣ ሲሆን

መረጃውም ብሩኖ ፈርናንዴዝ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበለኝ አይደለም ብሎ ቅሬታ እንዳቀረብ ያመላክታል!

እውነትም ብሩኖ ለሆይሉንድ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበልው አይደለም?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.7K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 20:34:16
የካይ ሩኒ አስደናቂ ቁጥራዊ መረጃ

35 ጨዋታ
51 ጎል

የአባቱ ልጅ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 20:14:21
የክለባችን ድንቁ አማካኝ ብሩኖ በዘንድሮ የውድድር አመት ያሰመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ

13 ጎል
10 አሲስት

የፕሪሚየር ሊጎ ምርጥ 10 ቁጥር!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
20.3K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:43:35
ጨዋታ ቢኖርም ባይኖርም ክለባችን ቤት ሁሌም የጉዳት ዜና አለ!

በሳምነቱ አጋማሽ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወይም የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ላለረገ ክለብ በልምምድ ብቻ የ3 ተጫዋቾች ጉዳት መስማት የኤሪክ እጅግ ከባድ የአሰለጣጠን ስልት የሚጠቁም ቢሆንም የክለባችን ተጫዋቾችም ለጉዳት ተጋልጭነትንም አብሮ ያሳያል!

ታዲያ የዚህ ሁሉ የጉዳት ዜናዎች መበራካት የኤሪክ ከባድ የስልጠና ፕሮግራም ውጤት ነው ወይስ የተጫዋቹ ጉዳት የመቋቋም አቅም?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:25:43
ካስሜሮ የመሀል ተከለካይ!

በጉዳት ኩፉኛ እየታመሰ የሚገኘው ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ብቸኛ ከጉዳት ነፃ ያለ ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እንደሆነ ይታወቃል

ታዲያ ኤሪክ ይህንን ችግር ለመፍታት ካሴሜሮን በተከላካይ ሚና በነገው ጨዋታ እንደሚያሰልፈው ይጠበቃል

ካሴ በባለፈው በአመት በዚህ ቦታ በጣም ድንቅ ነበር!

via Fabrizio Romano

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:15:08
የማንችስተር ደርቢ በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ?

አሁን በተጠናቀው የኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአምናው ባለክብር ማንችስተር ሲቲ ቼልሲን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ አልፋል

ነገ ደሞ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከኮቬንትሪ ጋር ጨዋታ የሚያደረግ ሲሆን ጨዋታውን የሚያሸንፍ ከሆነ በፍፃሜው በድጋሜ ማንቹሪንያ ደርቢ የምንመልከት ይሆናል

አሸንፈን ወደ ፍፃሜ ምናልፍ ከሆነ ከዚህ የተሻለ የመበቀያ ጊዜ አይኖርም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
21.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ