Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 523

2022-09-06 07:59:02
New year's 30% discount package offer for students and job seekers!!!!!


Call right away and register at United Travel & Educational Consultancy with out any registration fee
+251947556170
+251916860674

Telegram:
@UNConsultancy

Addis Ababa
Around 22, Beside Axum Hotel Tigat Business Center Fourth Floor
Hawassa
Piyassa, London Cafe Building Third Floor

We Will Make Your Dream Come True By Serving You Honestly!!!
2.2K viewsWiz Hasher, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 07:04:17 ምርጥ ዌብሳይት ጥቆማ

ታሪካዊ ሀውልቶች
ድንቅ መልክዓ-ምድሮች
የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ፓርኮች
አስደናቂ የአኗኗር ባህልሎች
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ አንስሳት
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ(ብርቅዬ) አእዋፋት
እንዲሁም እውን ይህ ነገር እኛ ሀገር ነው የሚያስብሉ ተአምራዊ ውድ ሀብቶቻችንን እንዲያደንቁ እንዲማሩ እና በአስደናቂ ነገር እራስዎን እንዲያስደምሙ ለእርሶ ተዘጋጅቷል

አእምሮን ለማደስ
ለተማሪዎች
ለተመራማሪዎች
ለጎብኚዎች ይዘን መጥተናል

ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9676 OK ይበሉ
አግልግሎቱን 3 ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ
7.0K viewsሀ ሁ, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 00:00:56
"የማርቲኔሊ ጎል ባይሻር ኖሮ ዳኛው እኮ አይረባም ውሳኔው ልክ አይደለም.....ብላ ብላ ብላ "ዛሬ ይህንን የመሳሰሉ ያለማመን የሮሮ ድምፆችን ስንሰማ ውለናል ለማንኛውም የጋቢያቹሁም ሆነ የነጠላቹሁ ጎል ቢፀድቅ ምንም ለውጤት እኮ አያመጣም።

3>2 ነው ሚሆነው ምንም ሌላ ታሪክ የለውም ለማንኛዉም እንደ ቤን ዋይት ከአሳብ የራቀ የዝረራ እንቅልፍ አምናቹሁ ተኙልን አታለቃቅሱብን።

እኛም ቸር ነን ለእናንተ ዛሬ ሶፍት እና ወተት በመርዳት ድክም ብሎናል....በሉ ዩናይትዳዊያን እደሩልን የነገ ሰው ይበለን

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
16.4K views Błąçķ ÃŇĀ, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 23:46:18
ባርሴሎና እና ዣቪ ዲዮጎ ዳሎትን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ነበራቸው ነገርግን ዳሎት በእነሱ ፍላጎት እና እሱን ለማዘዋወር በነበራቸው አሳብ አልተሳበም ነበር።

እሱ በኤሪክ ቴን ሀግ የሚወደድ ተጫዋች ነው ለዚህም ነው እንደሚባለው ኤሪክ ሰርጂዮ ዴስትን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት ያላደረገው ኤሪክ ዳሎትን እንደ ቋሚ የቀኝ መስመር ተጫዋቹ ነው የሚመለከተው።

Fabrizio Romano በ United Stand ላይ ከተናገረው የተወሰደ መረጃ ነው በነገራችን ላይ ዳሎት በዛሬው ዕለት በትውተር ገፁ 1 ሚሊየን ተከታዮች ላይ ደርሷል።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
17.1K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 22:46:41
ሮናልዶ በልምምድ ላይ አግባብ የሌለው ባህሪ እና ከወኪሉ ጆርጌ ሜንዴዝ ጋር በመሆን ክለቡን ለቆ ለመውጣት መፍትሄ በማፈላለጉ ብዙ የውሸት ዜናዎችን ሰምቻለሁ።

ክሪስቲያኖ በኤሪክ ቴን ሀግ ወይም በክለብ መሪዎች ላይ ችግር ፈጥሮ አያውቅም! ማንችስተር ዩናይትድ በየትኛውም ጊዜ ሮናልዶን ለመልቀቅ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጁ አልነበረም።

[Fabrizio Romano]

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
22.2K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:54:55
አንቶኒ ከትላንት ምሽቱ የመጀመሪያ ጨዋታው እና የመጀመሪያ ጎሉ በኃላ ለMUTV ስሜቱን እንዲህ አጋርቷል....

ስለ መጀመሪያ ጎሉ ይህንን ብሏል

"ማርከስ ራሽፎርድ ኳሱን ወደ ፍፁም ቅጣት ምቱ በትክክለኛው መንገድ ነበር ያሻገረልኝ እናም ኳሱን በአየውት ጊዜ ማድረግ ነበረብኝ ነገር ብዙም ከባድ ነገር አልነበረም በረኛውን ተመለከትኩት እና ኳሱን በቀላሉ ነው ያስቆጠርኩት እናም ይህ ከሆነ በኃላ በጣም ከሚባለው በላይ ደስተኛ ነበርኩ።

"ጎሉ የቡድናችን ስራ ውጤት ነው ብሩኖ ፈርናንዴዝ ኳሱን በተቀበለ ወቅት እኔ እንደማስበው ገብርኤል ጄሱስ ትንሽ ነገሩን አስቸጋሪ አድርጎበት ነበር ሆኖም ኳሱን ለጄደን ሳንቾ ነክቶታል"

"ሳንቾ ደግሞ ለማርከስ እና በማንኛውም መንገድ ኳሱን ሊያቀብለኝ እንደሚችል አውቅ ነበር እናም ማርከስ በጣም አስተዋይ ተጫዋች እንደመሆኑ መጠን መሮጥ እንደምችል ሲረዳ ለእኔ ኳሱን አቀበለኝ እና ይህንን ጥሩ እድል ተጠቀምኩበት።

ስለ መጀመሪያ ጨዋታ ድባብ

"ወደ ሜዳ ከገባሁበት ጊዜ ጀምሮ እዚህ ለመሆን ምን ያህል እንደሚጠይቅ ስለማውቅ እና ሰዎች ከእኔ ምን እንደሚጠበቅ ስለማውቅ ቀድሞውንም ጫና ነበረብኝ።"

"ኳሷ ወደ መህረብ ውስጥ ስትገባ እና መረቦቹ ሲንቀጠቀጡ ሳይ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ሆኖም ሁሉንም በአሳየውት የደስታ አገላለጽ መንገድ ገልጬዋለሁ አዎ በእርግጠኝነት ይህ ፈንጠዝያ ነው የሰጠኝ።

ስለ አሳየው አንበሳ ቅርፅ የደስታ አገላለጹ ይህንን ብሏል

"የጓደኞቼ ነገር ነው። ስለዚህ ጎል ሳገባ ጓደኞቼ ምን እንደሆነ ያውቁታል አንበሳ ሳይሆን ነብር ነው እነሱ ያውቁታል እና እንደዛ ነው ደስታዬን የምገልጸው"

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
25.7K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:49:28
ይሄን ሁኔታ ያልተመኘ የዩናይትድ ደጋፊ አለ?

@byonir
@man_united_ethio_fans
24.7K viewsYonas Abera, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:40:46
እናቴ ትሙት ይሄንን ቻናል እቀላቀላለው
ደሞ ምለሀል በ እናት ቀልድ የለም ቶሎ Join በል ።
እናት ለዘለዓለም ትኑርልክ Join ካልከው ይሄ ደሞ የኔ ምርቃት ነው
10.7K viewsERMI ° , 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:35:19
የ Talk Sport ጋዜጠኛ ማርሴል ቫን ደር ክራን ስለ ማላሲያ በትላንትናው ጨዋታ ባሳየው አቋም፡-

"ታይለር ማላሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ በፕርሚየር ሊጉ ጨዋታ ተቸግሮ ነበር ግን አሁንም በእሱ ላይ ተስፋ ማድረግ ማቆም የለብንም።"

"ማላሲያ በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ካሉት ምርጥ የክንፍ አጥቂዎች አንዱን ገጥሞት ስለሆነ ነው በትላንቱ ጨዋታ በግራ በኩል ክፍተት እየተመለከተን የነበረው። እና እሱ አሁንም ቢሆን ጠንክሮ መሥራት አለበት። በጨዋታውም ከጠበኩት በላይ በጥሩ ሁኔታ ተታግሏል።"

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
25.2K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:22:05
የአለን ሺረር የፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ 11

unbiased

@byonir
@man_united_ethio_fans
26.0K viewsYonas Abera, edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ