Get Mystery Box with random crypto!

ፒተር ሽማይክል ' የዛሬ ፐርፎራምን ጥሩ ነበር፣ በትኩረት ተጫዋተዋል እና መከላከሉም ጥሩ ነበር | MANCHESTER UNITED

ፒተር ሽማይክል

" የዛሬ ፐርፎራምን ጥሩ ነበር፣ በትኩረት ተጫዋተዋል እና መከላከሉም ጥሩ ነበር ወደ ፊት መሄድ ላይ ግን የተወሰነ ይቀራል እና የተወሰኑ እድሎች አአግኝተው ነበር እና እነዛን እድሎች መጠቀም አልቻሉም "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans