Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 524

2022-09-05 20:58:20
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ አንቶኒ:

"በእርግጥ አንቶኒ ከአርሰናል ጋር በነበረው ጨዋታ ሲጫወት ጫና ነበረበት ነገርግን ይህ ጫና አዎንታዊ አይነት ነበር። አንቶኒ ተጭኖ በሚገባ መጫወት ይችላል እና ይህንንም አይተናል።"

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
27.0K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:49:05
| ኤሪክ ባይሊ

"በማንችስተር ዩናይትድ የነበረኝ ጊዜ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር። ዋንጫዎችን የማሸነፍ እድሉ ነበረኝ። አሁን በብዙ ቦታዎች ላይ ተሻሽለዋል። ወደፊትም መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።"

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
27.6K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:41:35
ሳንቾ በትዊተር ገፁ

"በሜዳችን እና በደጋፊያችን ፊት 3 ነጥብ ማሳካት ሁልጊዜም ልዩ ስሜት አለው። ይሄ ገና መጀመሪያው ነው። እንኳን ወደ ማንችስተር በደህና መጣህ አንቶኒ "

@byonir
@man_united_ethio_fans
27.6K viewsYonas Abera, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:07:43
አንቶኒ ስለ ትናንትናው ጨዋታ

"ትናንት ልክ ወደ ሜዳው ስገባ በህይወቴ ተሰምቶኝ የማያውቅ የሆነ ስሜት ተሰማኝ። ምክንያቱም ይህንን ሁኔታ ምን ያህል እንዳለምኩትና እንደፈለኩት ምን ያህልም እንደናፈቅኩት ስለማውቅ ነው። ደጋፊዎቹም ምን ያህል እንደፈለጉት አውቅ ነበር።"

@byonir
@man_united_ethio_fans
28.5K viewsYonas Abera, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:39:45
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከኤሪክ ቴን ሀግ እና ከማንችስተር ዩናይትድ አስተዳደር ጋር በዚህ የውድድር አመት ምንም አይነት ችግር አላጋጠመውም። ሮናልዶ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድን ማገልገል የሚፈልግ ሲሆን አሁን ላይ ባለው የክለቡ ሁኔታ በጣም ደስተኛ ነው።

ክሪስትያኖ ሮናልዶ ከተጠባባቂ ወንበር ላይ ጨዋታን ላለመጀመር ጠንክሮ እየሰራ ሲሆን ለኤሪክ ቴን ሀግ ውሳኔ እና አመራር ትልቅ ክብር ይሰጣል።

[Fabrizio Romano]

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
29.2K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:34:41
ኤሪክ ቴን ሀግ ለመጀመሪያ ጊዜ ኦልትራፎርድ ከደረሰበት ወቅት ጀምሮ የነበረው እቅድ ሁሌም ራሽፎርድን በቡድኑ ውስጥ የመጠቀም ነው።

ራሽፎርድ በእቅዱ ውስጥ ያለ ሲሆን እሱን አዲስ ኮንትራት ለማስፈረምም በቅርቡ ንግግሮች መደረግ ይጀምራሉ ሆኖም ይህ ሂደት እና ድርድሮቹ ጊዜ የሚወስዱ ይሆናል።

Fabrizio Romano

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
28.1K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:26:27
መግቢያው የጠፋባቸው ወገኖቻችን ስለ ዳኝነት ሲለቃቅሱ ብዙ ሰምተናል እኛም እኮ አንናገርም ብለኝ እንጂ ጥሙንጋ ውይ ውይ ዘንግቼው ሎኮንጋ ይህንን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ጥፋት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ላይ ሰርቶ ምንም ካርድ አልተመለከተም ይበል ብሎም ይህ ጥፋት አልተባለም ተብሎ በዳኛው ታልፎ ነበር።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
27.9K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:24:22
ተጨማሪ ምስሎች

@byonir
@man_united_ethio_fans
27.2K viewsYonas Abera, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 23:30:03
እንደ ዋይት ለጥ የምትሉበት ሰላም ያለው ሌሊት ይሁንላችሁ። ሰላም እደሩልን

#GGMU

@byonir
@man_united_ethio_fans
10.0K viewsYonas Abera, edited  20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 23:16:40


@byonir
@man_united_ethio_fans
11.9K viewsYonas Abera, 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ