Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 526

2022-09-02 08:39:13
ራፋየል ቫራን ከትላንቱ ድል በኃላ በኢንስታግራም ገፁ ስለ ድሉ ያተተ ሲሆን ሊሳንድሮም በእሱ ፖስት ስር እንዲህ ሲል ኮመንት አድርጓል" ወንድሜ ከአንተ ጎን ተሰልፎ መጫወት ምን አይነት መታደል ነው።

This partnership

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
24.9K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:35:59
#የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች.....

ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 ሊስተር ሲቲ የእዚህን ድንቅ ፍልሚያ የእናንተን የውጤት ግምቶች ከ12:00AM (6:00ሰዓት) ጀምሮ ከ400 በላይ ግምቶችን በ @Yigemtu_yshelemu7_bot ተቀብለናል የብዙዎቻቹ ግምቶች ግን በአሁኑ የተሳኩ አልነበሩም የጥቂቶቻቹ ነው የተሳካው።

ሆኖም ተሳትፏቹሁ አይለየን እያልን ቀድመው የገመቱትን ነውና የምንሸልመው የዛሬዎቹን #4 አሸናፊዎች ለማሳወቅ ወደድን።

|| E......b(@Lovermanos)
||𝕬𝖒𝖆𝖓𝖚𝖊𝖑 𝒜𝓂𝒶𝓃 (@Amanueele )
|| Az Aw (@Azgawa )
||Fiesha

በ @GGMU10bot በኩል ሽልማታቹሁን በመጠየቅ መቀበል ትችላላችሁ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
24.9K views Błąçķ ÃŇĀ, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:34:28
ከአምስተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የፕርሚየር ሊጉ ቶፕ 6 የደረጃ ሰንጠረዝ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የትላንቱን ጨዋታ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ማግኘቱን ተከትሎ ወደ አምስተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችሏል።

በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ባለፉት ሶስት ጨዋታዎቻቸውን ያልተሸነፉት ሁለቱ ክለቦች ማለትም አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ እሁድ 12:30 ላይ በታላቁ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚገናኙ ይሆናል።

COMING

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
24.8K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:27:10
አዲሱ ፈራሚ አንቶኒ ከትላንትናው ጣፋጭ ድል በኋላ በኢንስታግራም ስቶሪው ይህን ለጥፏል።

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
24.9K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:12:55
ጃደን ሳንቾ በደጋፊዎች በተሰበሰበ ድምፅ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሰይሟል!

ክርስቲያን ኤሪክሰን ደግሞ የ BT SPORT የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
25.8K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:56:44
ከትላንቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ጂሚ ቫርዲ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ሲጠየቅ...

"እሱ ጨካኝ ነው!"

እንዴት አደራችሁልን ዩናይትዳዊያን?

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
27.0K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, edited  04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:14:36
ሰር ማት እና ጆርጅ ቤስት እ.ኤ.አ በመስከረም ወር 1972 እንግሊዝ ውስጥ ተወዳጅ ከሆኑ ሬስቶራንቶች መካከል አንዱ በሆነው ካቬንዲሽ ሬስቶራንት ውስጥ የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያደርጉ የተቀረጸ ምስል!

ደህና እደሩ ዩናይትዳዊያን!

@Micky_united
@Man_united_ethio_fans
17.1K viewsጃል ሚካኤል ᴊʀ, 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:12:12
የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ የነበረው የቀኝ መስመር ተከላካይ ሰርጂዮ ደስት በይፋ ኤሲ ሚላንን በውሰት ውል ተቀላቅሏል።

[Fabrizio Romano]

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
17.8K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:53:54
#official

አይቮሪኮስታዊው አማካኝ አማድ ዲያሎ በአንድ አመት የውሰት ውል የሻምፒዮንስ ሺፑን ክለብ ሰንደርላንድን በይፋ ተቀላቅሏል።

መልካም የማገገሚያ ጊዜ ለአማድ

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
19.9K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:22:24
በሰኔ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ስራ አስኪያጅ ሪቻርድ አርኖልድ ከደጋፊዎች ጋር ባደረገው ስብሰባ ማንቸስተር ዩናይትድ ለዝውውሮች 200 ሚሊየን ፓውንድ በጀት እንዳለው እና ይህንንም በጀት ተጨዋቾችን ለማምጣት እንደሚጠቀምበት አሳውቆ የነበረ ሲሆን አሁን ላይም ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ ያወጣው ጠቅላላ ወጪ 201 ሚሊየን ፓውንድ ደርሷል።

ማንችስተር ዩናይትድ በኤድ ዉድዋርድ ከአስር አመታት የዝርክርክ ስራዎች በኋላ ላይ አሁን ቃሉን የሚጠብቅ እና ለደጋፊዎቹ እውነቱን የሚናገር ስራ አስኪያጅ ያለን ይመስላችኋል?

አሁንም #Glazers_Out እንዳይረሳ!

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
24.2K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ