Get Mystery Box with random crypto!

#የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች..... ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 ሊስተር ሲቲ የእዚህን ድንቅ ፍል | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

#የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች.....

ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 ሊስተር ሲቲ የእዚህን ድንቅ ፍልሚያ የእናንተን የውጤት ግምቶች ከ12:00AM (6:00ሰዓት) ጀምሮ ከ400 በላይ ግምቶችን በ @Yigemtu_yshelemu7_bot ተቀብለናል የብዙዎቻቹ ግምቶች ግን በአሁኑ የተሳኩ አልነበሩም የጥቂቶቻቹ ነው የተሳካው።

ሆኖም ተሳትፏቹሁ አይለየን እያልን ቀድመው የገመቱትን ነውና የምንሸልመው የዛሬዎቹን #4 አሸናፊዎች ለማሳወቅ ወደድን።

|| E......b(@Lovermanos)
||𝕬𝖒𝖆𝖓𝖚𝖊𝖑 𝒜𝓂𝒶𝓃 (@Amanueele )
|| Az Aw (@Azgawa )
||Fiesha

በ @GGMU10bot በኩል ሽልማታቹሁን በመጠየቅ መቀበል ትችላላችሁ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans