Get Mystery Box with random crypto!

ከአምስተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የፕርሚየር ሊጉ ቶፕ 6 የደረጃ ሰንጠረዝ ይህን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ከአምስተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ የፕርሚየር ሊጉ ቶፕ 6 የደረጃ ሰንጠረዝ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የትላንቱን ጨዋታ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ማግኘቱን ተከትሎ ወደ አምስተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችሏል።

በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ባለፉት ሶስት ጨዋታዎቻቸውን ያልተሸነፉት ሁለቱ ክለቦች ማለትም አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ እሁድ 12:30 ላይ በታላቁ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚገናኙ ይሆናል።

COMING

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans