Get Mystery Box with random crypto!

ብዙን የሚቀይረው የነገው ድል ! ማንችስተር ዩናይትድ በነገው ዕለት በሚኖረው የላክሻየር ደርቢ ሊ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ብዙን የሚቀይረው የነገው ድል !

ማንችስተር ዩናይትድ በነገው ዕለት በሚኖረው የላክሻየር ደርቢ ሊቨርፑልን የሚረታ ከሆነ ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ።

ዩናይትድ ሊቨርፑልን ከአሸነፈ አንድ ቀሪ ጨዋታ በእጁ ይዞ 4ተኛ ከሚገኘው ቪላ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 9 ዝቅ ያደርጋል።

በተጨማሪም 5ተኛ ከአለው ቶትንሀም የአለው የነጥብ ልዩነት 6 እንዲወርድ ያደርጋል ሆኖም ይህ ሆኖ እንዲቀጥል ቶትንሀም መሸነፍ አለበት።

በተጨማሪም ዩናይትድ ሊቨርፑልን ነገ ከአሸነፈ አርሰናል የሊጉ መሪ ይሆናል በተጨማሪም ዩናይትድ በ2 ጎሎች ልዩነት ከአሸነፈ ሊቨርፑል ወደ 3ተኛ ደረጃ ያሽቆለቁላል።

*የሊቨርፑል ደጋፊዎች እና በክለቡ ዙሪያ ያሉ ሁሉም ሰዎች የነገውን ጨዋታ ታላቁ የኦልትራፎርድ ፍፃሜ ጨዋታ በማለት እያወሱት ይገኛሉ ነገ ብዙን ታሳየናለች።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans