Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴን ሃግ በክረምቱ ስለሚኖሩት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ላይ:- 'ብዙ ልምድ ያካበቱ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ኤሪክ ቴን ሃግ በክረምቱ ስለሚኖሩት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ላይ:-

"ብዙ ልምድ ያካበቱ ተጫዋቾችን ከአንዳንድ ወጣት ተጫዋቾች ጋር አጣምረን ጨዋታዎቹን እናደርጋለን።"

“ቡድኑ በተቻለ መጠን ጠንካራ ለመሆን ይሞክራል፣ በእርግጥ በኮፓ አሜሪካ እና በዩሮ ጨዋታዎች ብዙ ርቀት የሚሄዱ ተጫዋቾች አይሳተፉም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans