Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቃሉ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለክለባችን ማንችስተር ዩ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ይህንን ያውቃሉ

በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 15 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል..

በዚህም መሠረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans