Get Mystery Box with random crypto!

ማውንት ክለባችን በቀጣይ ከበርንሌ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል አሰልጣኝ ኤሪክ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ማውንት ክለባችን በቀጣይ ከበርንሌ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግም ይህንን አረጋግጧል ።

ሜሰን ማውንት ቀለል ያለ ጉዳት ያጋጠመው ሲሆን ጨዋታዎችንም ያልተጫወተው ለተጫዋቹ ጥንቃቄ ሲባል ነው ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans