Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ዩናይትድን መጥመድ ማይሰለቸው ሜል! ሜል እንግዲህ በእንግሊዝ ሀገር እውቅ ሚድያ ቢሆን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ማንችስተር ዩናይትድን መጥመድ ማይሰለቸው ሜል!

ሜል እንግዲህ በእንግሊዝ ሀገር እውቅ ሚድያ ቢሆንም ካሁን አሁን ከክለባችን ጉዳይ ጋር የሚያወጣቸው ዘገባዎች እጅጉኑ የሚገርምና በብዙዎችን ግርምትን የጫሩ ነገር ነው።

ጉዳዩ እንዲህ ነው በትላንትናው እለት ኮቢ ሜይኖ ከጓደኞቹ ጋር እራት ለመብላት ወደ ሆቴል ሄዶ ተመግቦ እንደወጣ በካሜራ እይታ ስጥ ገባ ፣ ኮቢ ሜይኖም በእለቱ የለበሰው ጃኬት ሰማያዊ ነው። ከዛም የሜል ጋዜጠኞች ልብሱን በሌላ በመቀየር ተጫዋቹ ተቃናቃኙን ይደግፋል የሚል ዙገባ በየ ድረገፁ ማንሰራፋታቸውን ቀጠሉ።

በዚህም የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቅሬታዎችን እያቀረቡባቸው ይገኛል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans