#Opponent_Watch ለጨዋታው መድረሳቸው አጠራጣሪ እንደነበር ሲገለፅ የነበሩት ራምስዴል ፣ ኦዴጋርድ እና ዚንቼንኮ ከ ቡድኑ ጋር ወደ ማንችስተር ተጉዘዋል። በሚያስገርም ሁኔታም እነዚህ ተጫዋቾች ለጨዋታው ብቁ መሆናቸው እንዳይታወቅ አርቴታ በልምምዳቸው ወቅት ጋዜጠኞች ፎቶ እንዳያነሱ ከልክሎ ነበር። የምታዩት ምስል ደግሞ ለነገ ሰበብ ነው! @ezedin_iqbal @man_united_ethio_fans 11.4K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 19:22