Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 530

2022-09-03 16:21:19
#OFFICIAL

ሌላኛው አዲሱ ፈራሚ ማርቲን ዱብራቭካ 31 ቁጥር እንደሚለብስ ይፋ ተደርጓል!

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
28.8K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:55:01
እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!

ኦያያያያያያያያያያያያያያያያያያ
https://t.me/+I4XcTqHq-zBlZjZk
241 views MIkIYAS WAVE , 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:54:28
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
271 views MIkIYAS WAVE , 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:49:11
120 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ...!

በርካታ ሪፖርቶች ሲናገሩት እንደነበረው በግንቦት ወር ላይ ለክለባችን የዝውውር እንቅስቃሴ ማስኬጃ ይሆን ዘንድ ተመድቦ የነበረው £120 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ነበር።

ሆኖም ግን በውድድር አመቱ ጅማሬ በሁለቱ ጨዋታ የደረሱብንን ሽንፈቶች ተከትሎ ይህንን በጀት በእጥፍ በሚባል ሁኔታ በማሳደግ ለዝውውር ከ 200 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ወጪ ተደርጓል።

ለማንችስተር ዩናይትድ ቅርብ የሆኑ ሰዎችም ገንዘቡ ከየት እንደመጣ የተገረሙ ሲሆን በክለቡ ገፅታ ላይም ጭንቀት አድሮባቸዋል።

[The Athletic]

@ezedin_iqbal
@man_united_ethio_fans
2.3K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:48:10
ሰዎች እኮ ቶሎ ነው የሚረሱት ዩናይትድ በማጉ ስር እንዲህ ድንቅ የነበረበት እና እንዲህ የተባለለት ጊዜ ነበር

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
14.1K views Błąçķ ÃŇĀ, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:16:53
New year's 30% discount package offer for students and job seekers!!!!!


Call right away and register at United Travel & Educational Consultancy with out any registration fee
+251947556170
+251916860674

Telegram:
@UNConsultancy

Addis Ababa
Around 22, Beside Axum Hotel Tigat Business Center Fourth Floor
Hawassa
Piyassa, London Cafe Building Third Floor

We Will Make Your Dream Come True By Serving You Honestly!!!
19.2K viewsWiz Hasher, 05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:16:08
አንቶኒ በትላንትናው ዕለት በካሪግተን የነበረው የመጀመሪያ ልምምድ በ https://t.me/man_united_ethio_fans_video/246 መመልከት ትችላላችሁ።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
18.6K views Błąçķ ÃŇĀ, 05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 07:30:45
Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 3800 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me
0909255008
0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ
https://t.me/used_phone_ethiopia
20.9K viewsWiz Hasher, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:27:31 ምርጥ ዌብሳይት ጥቆማ

ታሪካዊ ሀውልቶች
ድንቅ መልክዓ-ምድሮች
የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ፓርኮች
አስደናቂ የአኗኗር ባህልሎች
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ አንስሳት
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ(ብርቅዬ) አእዋፋት
እንዲሁም እውን ይህ ነገር እኛ ሀገር ነው የሚያስብሉ ተአምራዊ ውድ ሀብቶቻችንን እንዲያደንቁ እንዲማሩ እና በአስደናቂ ነገር እራስዎን እንዲያስደምሙ ለእርሶ ተዘጋጅቷል

አእምሮን ለማደስ
ለተማሪዎች
ለተመራማሪዎች
ለጎብኚዎች ይዘን መጥተናል

ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9676 OK ይበሉ
አግልግሎቱን 3 ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ
23.0K viewsሀ ሁ, 03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:42:12
ማነኝ ማነኝ? ....አጨብጫቢ ነኝ!

መልካም አዳር ዩናይትዳዊያን!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
26.7K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, edited  20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ