120 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ...! በርካታ ሪፖርቶች ሲናገሩት እንደነበረው በግንቦት ወር ላይ ለክለባችን የዝውውር እንቅስቃሴ ማስኬጃ ይሆን ዘንድ ተመድቦ የነበረው £120 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ነበር። ሆኖም ግን በውድድር አመቱ ጅማሬ በሁለቱ ጨዋታ የደረሱብንን ሽንፈቶች ተከትሎ ይህንን በጀት በእጥፍ በሚባል ሁኔታ በማሳደግ ለዝውውር ከ 200 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ወጪ ተደርጓል። ለማንችስተር ዩናይትድ ቅርብ የሆኑ ሰዎችም ገንዘቡ ከየት እንደመጣ የተገረሙ ሲሆን በክለቡ ገፅታ ላይም ጭንቀት አድሮባቸዋል። [The Athletic] @ezedin_iqbal @man_united_ethio_fans 2.3K views𝙸𝙻𝙺𝙰𝚈 𝙴𝚉𝙴𝙳𝙸𝙽, 08:49