Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 288.59K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 531

2022-09-02 22:57:36
የማንቸስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች...

ጃደን ሳንቾ vs ሊቨርፑል
ማርከስ ራሽፎርድ vs ሊቨርፑል
ብሩኖ ፈርናንዴዝ vs ሳውዛምፕተን

3ቱም ግሩም ግቦች ቢሆኑም ለኔ ናይሮቢ ሞምባሳዋ የጃደን ድንቅ ነበረች ለናንተስ?

@Micky_united
@Man_united_ethio_fans
28.4K viewsጃል ሚካኤል ᴊʀ, edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:17:14
ጄደን ሳንቾ በኤሪክ ቴንሃግ ስር ስላለው ዩናይትድ

"ስለጨዋታዎችና አጨዋወታችን ብዙ መረጃ ይሰጠናል። ሁላችንም ማድረግ ያለብን ጠንቅቀን የምናውቅበት በጣም ግልፅ የሆነ የጨዋታ እቅድ አለ።

"በብሬንትፎርድ የተሸነፍን ጊዜ የነበረው የሩጫ ቅጣት ሁላችንም ተቀብለነው ነበር። እንደዛ መሸነፍ አልነበረብንም። እንዲየውም ይበልጥ ጥንካሬ ለማዳበር ምክንያት ነው የሆነን።"

"እውነት ለመናገር በኤሪክ ስር በጣም ጥራት ያለው ስራ ነው ምንሰራው ሙሉ ቡድኑ አንድ ላይ ነው የሚሰራው። የምንጫወተውም ጨዋታ አሰልጣኙ የሚፈልገውን አጨዋወት ነውተ አሁን ላይ ሁላችንም በጣም ደስተኛ ነን።

@byonir
@man_united_ethio_fans
33.5K viewsYonas Abera, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:55:52
አንቶኒ እና ካስሚሮ በኢንስታግራም ገፃቸው የለጠፉት የጋራ ጽሁፍ:-

"ከኮቲያ (በብራዚል የምትገኝ ከተማ) ወደ ግሎባላይዜሽን! በማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ህይወት እንደምናሳልፍ ትልቅ ተስፋ አለን።"

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
33.2K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:46:23
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ አንቶኒ ለFootballDaily ይህንን ብለዋል.....

"አንቶኒ እራሱን አስቀድሞ አሳይቷል። በሻምፒዮንስ ሊግ ፣ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን እናም እሱ የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ነው"

"ብራዚል በጣም ጥሩ ችሎታ ያላቸው በርካታ ተጫዋቾች አሏት።እነሱ ሁለት ወይም ሶስት ቡድኖችን መምረጥ ይችላሉ እናም እሱ ጫናውን መቋቋም ይችላል ለቡድናችን ፈጥነት እና ፈጠራን ያመጣል"

"ለእሱም(ለአንቶኒም) ይህ አዲስ ጅምር ነው እና ከቡድኑ ጋር መላመድ አለበት ወደ ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ጥንካሬ ወደ ሚጠይቀው ቦታ ነው የመጣው ነገርግን እሱ ቶሎ እንደሚላመድ እርግጠኛ ነኝ"

ቴን ሃግ አንቶኒ በዋጋም ምክንያት የሚኖረውን ጫና ይቋቋማል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ ይህንን ምላሽ ሰጥቷል......

"እሱ ይህን መቋቋም ይችላል እሱ ለእግር ኳስ ነው የሚኖረው እናም የሚደሰትበት ነገር ነው በዛ ላይ ትኩረት በማድረግ እና የቡድኑን ጨዋታ ለማሻሻል እየሰራ ነው ይህን የሚገጣጠም ከሆነ ብቃቱን የምትመለቱት ይሆናል።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
32.7K views Błąçķ ÃŇĀ, edited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:33:28
ተጨማሪ ምስሎች

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@rossodiavolo
@man_united_ethio_fans
31.7K viewsAnte Z Reds, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:49:40
በዩናይትድ ራዳር ውስጥ ከነበሩት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኮዲ ጋክፖ ይህንን ብሏል....

"ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ መጀመሪያ ላይ እንደሚፈልገኝ ገልጾ ነበር ነገርግን ሁሉም ዝም ያለ ነበር ከዚያም ነገሮች እየቀረቡ እና እየቀረቡ መጡ እናም ሁሉም ነገር አውንታዊ ነበር እኔም እንዲህ ማሰብ ጀመርኩ ይህ እድል ሊሆን ይችላል ሆኖም ነገሮች በአለፈው ሳምንት ተቀየሩ።

"እስከ አለፈው ሳምንት እኔ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንደማመራ ነበር የማስበው ሆኖም ከሳምንት በኃላ ሌላ ክለብ መምረጥ ነበረብኝ ይህም ለፒኤሲቪ እና ለእኔ ጥሩ ነገር አልነበረም ምክንያቱም ሁሉም ነገር የጥድፊያ ነበር።

@Starboyana
@man_united_ethio_fans
5.1K views Błąçķ ÃŇĀ, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:06:33
Air Martinez

@Elias_Wazza
@man_united_ethio_fans
10.9K viewsᴇʟɪᴀs ᴡᴀᴢᴢᴀ, 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:26:33 ምርጥ ዌብሳይት ጥቆማ

ታሪካዊ ሀውልቶች
ድንቅ መልክዓ-ምድሮች
የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ፓርኮች
አስደናቂ የአኗኗር ባህልሎች
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ አንስሳት
በሀገራችን ብቻ የሚገኙ(ብርቅዬ) አእዋፋት
እንዲሁም እውን ይህ ነገር እኛ ሀገር ነው የሚያስብሉ ተአምራዊ ውድ ሀብቶቻችንን እንዲያደንቁ እንዲማሩ እና በአስደናቂ ነገር እራስዎን እንዲያስደምሙ ለእርሶ ተዘጋጅቷል

አእምሮን ለማደስ
ለተማሪዎች
ለተመራማሪዎች
ለጎብኚዎች ይዘን መጥተናል

ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9676 OK ይበሉ
አግልግሎቱን 3 ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን 2 ብር ይከፍላሉ
18.2K viewsሀ ሁ, 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:18:46
#official

የአካዳሚው ተከላካይ ዊል ፊሽ የስኮትላንዱን ክለብ ሂበርኒያን በአንድ አመት የውሰት ውል ተቀላቅሏል።

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
18.7K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , edited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:38:01
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ በኢንስታግራም ገፁ 60 ሚልዮን ተከታዮችን ማፍራት ችሏል!

@Kareem_Abuki
@man_united_ethio_fans
20.6K views𝐊𝐀𝐑𝐄𝐄𝐌 𝐀𝐁𝐔𝐊𝐈 , 07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ