Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-18 12:35:11
በነገራችን ላይ ይህን ቃለ ምልልስ እራሱ የሰጠው ለጋሪ ኔቭል ነው፤ ጋሪ ኔቭልም በሚሰማው ነገር በጣም አዝኖ እና ግራ ተጋብቶ ነበር

በአለም ላይ ካለ በጣም ትልቅ ክለብ የማይጠበቅ እርምጃ ነው በባስቲያን ሽዋንስታይገር ላይ የደረሰበት

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.5K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:23:13
ልብ የሚነካ አጋጣሚ ለባስቲያን ሽዋንስታይገር

" አንድ ሰው መጣና ከዚህ በኋላ የወጣት ቡድኑን መልበሻ ክፍል እንደምጠቀም ነገረኝ እኔም የትኛውን የወጣት ቡድን አልኩት ከ16 አመት በታች ቡድን ብሎ መለሰልኝ

እኔም ከእነሱ ጋር ልምምዴን ማረግ ጀመርኩ "

ከ16 አመት ቡድን ጋር ልምምድ ማሰራት ከዛም አልፎ ከእነሱ ጋር መልበሻ ክፍል ማጋራት በጣም የሚያሳዝን አጋጣሚ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.6K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 09:53:00
የዶኒ ቫንደቢክ የመጫወቻ ጊዜ ከኮቢ ማይኑ ጋር ሲነፃፀር!

ዶኒ ቫንደቢክ ከ 2021/22 የወድድር አመት ጀምሮ በተከታታይ ለ3 አመታት ያክል በሁሉም የውድድር አይነቶች 1522 ደቂቃዎች መጫወት ሲችል

ኮቢ ማይኑ የውድድር አመቱን ግማሽ በጉዳት ቢያሳለፍ 1749 ደቂቃዎችን በሜዳ ላይ ማሰለፍ ችሏል ይህም ከዶኒ ከ3 አመት የመጫወቻ ጊዜ በ227 ደቂቃ የሚበልጥ ነው

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 09:45:28
#SIZE_40_41_42_43
ADIDAS YEEZY
% Original
#PRICE ,,,2500

ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ

ለማንኛውም ሀሣብ እና ጥያቄ
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
12.6K viewsĤãmîđ ️ ️, 06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 09:31:20
ከጉዳት በኋላ ሆይሉንድ!

የክለባችን የፊት መስመር አጥቂ ሆይሉንድ ከጉዳት ከተመለሰ በኋላ እጅግ ከባድ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል

ከጉዳት ተሰልፎ ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎ 1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ብቻ ማስመዘገበው ችሏል! ይህም ሆይሉንድ አሁን ላይ ምን ያክል አስቸጋሪ ሳምንት እያሰለፈ እንዳለ ያሰየናል!

5 ጨዋታ
0 ጎል
0 አሲስት
1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ

ሰለ ሆይሉንድ ምን ሀሳብ አላቹ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.7K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:56:45
አንቶኒ ዛሬ ወደ በርንማውዝ ጨዋታ ያልሄደው በጉዳት ሳይሆን ጨዋታውን ከተቀያሪ ወንበር እንደሚጀመር ሲነገረው ከቴንሀግ ጋር ባለመስማማቱ ነው

[ Tenhag Reds ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:44:20
ቴን ሀግ ለምን ጋርናቾን እንደቀየረው ሲጠየቅ

" የቀኝ መስመሩን መጠገን ነበረብኝ በዛ ቦታ ላይ በደንብ አልተጫወትንም ነበር ሰፊ ቦታ እየሰጠን ነበር

እንዲሁም ጋራናቾ ሳምንቱን ልመ
ምምድ ላይ አለነበርም ትላንት ብቻ ነው ልምምድ ላይ የነበረው እና አዲስ ሀይል ያስፈልገን ነበር በዛ ቦታ ላይ "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.6K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:34:14
ቴንሀግ

" ማሸነፍ እንዳለብን እንዲሁም ወደ ተሻለ ቦታ ለመድረስ መታገል እንዳለብን እናቃለን

ጨዋታው ተመልክታችኋል በጣም ተቸግረን ነበር በመጀመሪያ አጋማሽ፤ ማጓየር በጉዳት ተፈትኖ ነበር ነገር ግን ተመልሷል ምክንያቱም ሰለምንፈልገው "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
14.2K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:25:15
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለአስከፊው የውድድር ዘመን እናም ስለ ደረጃው በተጠየቀበት ሰዐት መልስ አልሰጥም ብሎ ንግግሩን አቋርጦ ወቷል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
14.9K viewsEphrem VN, edited  20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:18:06
ጎልድብሩጅ ፓስት ካረገው እና ጋርናቾም ላይክ ያረገው ፖስት መካከል

" ጋርናቾ በመጀመሪያ አጋማሽ ጥሩ አልተጫወተም ነገር ግን በዘንድሮ የውድድር አመት በጣም አሪፍ ተጫውቷል እሱን በመጀመሪያ አጋማሽ እንደተጠናቀቀ ቀይሮ ማስወጣት እና እሱን እንደ ችግር መወሰድ ቀልድ ነው"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
15.4K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ