Get Mystery Box with random crypto!

የዶኒ ቫንደቢክ የመጫወቻ ጊዜ ከኮቢ ማይኑ ጋር ሲነፃፀር! ዶኒ ቫንደቢክ ከ 2021/22 የወድድር | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የዶኒ ቫንደቢክ የመጫወቻ ጊዜ ከኮቢ ማይኑ ጋር ሲነፃፀር!

ዶኒ ቫንደቢክ ከ 2021/22 የወድድር አመት ጀምሮ በተከታታይ ለ3 አመታት ያክል በሁሉም የውድድር አይነቶች 1522 ደቂቃዎች መጫወት ሲችል

ኮቢ ማይኑ የውድድር አመቱን ግማሽ በጉዳት ቢያሳለፍ 1749 ደቂቃዎችን በሜዳ ላይ ማሰለፍ ችሏል ይህም ከዶኒ ከ3 አመት የመጫወቻ ጊዜ በ227 ደቂቃ የሚበልጥ ነው

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans