Get Mystery Box with random crypto!

ልብ የሚነካ አጋጣሚ ለባስቲያን ሽዋንስታይገር ' አንድ ሰው መጣና ከዚህ በኋላ የወጣት ቡድኑን መ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ልብ የሚነካ አጋጣሚ ለባስቲያን ሽዋንስታይገር

" አንድ ሰው መጣና ከዚህ በኋላ የወጣት ቡድኑን መልበሻ ክፍል እንደምጠቀም ነገረኝ እኔም የትኛውን የወጣት ቡድን አልኩት ከ16 አመት በታች ቡድን ብሎ መለሰልኝ

እኔም ከእነሱ ጋር ልምምዴን ማረግ ጀመርኩ "

ከ16 አመት ቡድን ጋር ልምምድ ማሰራት ከዛም አልፎ ከእነሱ ጋር መልበሻ ክፍል ማጋራት በጣም የሚያሳዝን አጋጣሚ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans